ከኦሮሞና ከሶማሌም የሚዋጋ ኃይል እየጠበቅን ነው። በተቻለ መጠንም የወልቃይትና ፀገዴን ጉዳይ የኢትዮጵያ ሕዝብ አጀንዳ ለማድረግ ኢየሰራን ነው ይላል አማራ ክልል ፕሬዜዳንት።
በሌላ ጎን የአማራ ኃይል ለራሱ ችግር በራሱ በቂ ነው ኢየተባለ ስለ ጀግንነቱ ኢዚህ ቤትም በየሚዲያውም ይለፈፍልናል። እውነታው ግን ይሀው አማራው ያለበትን አጣብቂኝ፣ እነሆ ከመሪያቸው እንስማ።
https://www.facebook.com/Buqqeedemocrat ... 27312/?d=n