Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አማራ ነን !! ቀልብ የሚስብ

Post by Abaymado » 17 Jul 2021, 08:36

ተመችቶኛል


Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አማራ ነን !! ቀልብ የሚስብ

Post by Lakeshore » 17 Jul 2021, 09:16

ኣብይ የዚህ የኦርሙማ ሸፍጥ ኣጋር ነው ብዬ ማመን ኣልፈልግም ነገር ግን በጣም በ ፋጣኝ ፓርቲውን አና መንግስቱን ከነዚህ ጸረ ሃገር አና ጁንታ ናፋቂዎች ካላጸዳ ከውጭው ኣለምም ማለት ኣመሪካ አና ኣንዳንድ ኣረብ ሃገሮች በማሴር ለህለናውም ጭመር የሚያሰጉት ምንም ኣላማ የሌላቸው ስግብግቦች መሆናቸውን መገንዘብ ኣለበት።

አንሢህን ኣይነት ሰውች ለመረዳት የሌሎች ኣገሮችን ወስጥ ፕሎአቲካ ማይት ብቻ በቂ ነው። ከጥንት ጀምሮ ብናይ አንድዚህ ኣይነት ፐርሶናሊትይ ያላቸው ከሃዲያን የትሞላ ነው። የሮማውን ሲዛር ማን ገደለው ብነል ይፓራላማው ኣባላት ይራሱ ፓርቲ።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አማራ ነን !! ቀልብ የሚስብ

Post by Lakeshore » 17 Jul 2021, 09:27

ኣማራነትን ለመረዳት ኣማራ መሆንን ይጠይቃል፤በእንግድነት ብትሄድ ያለውን አብልቶ፤እግርህን አጥቦ፤ያጠበውን እግርህን ስሞ፤አልጋውን ላንተ ለቆ እርሱ ግን መሬት ላይ ይተኛል።በሃገሩ ላይ ብትመጣበት ደግሞ ጥይት ይቆጥርብሀል።

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: አማራ ነን !! ቀልብ የሚስብ

Post by euroland » 17 Jul 2021, 09:30

ግንእኮ አንቺ አጋሜ ነሽ!

Abaymado wrote:
17 Jul 2021, 08:36
ተመችቶኛል


Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አማራ ነን !! ቀልብ የሚስብ

Post by Lakeshore » 17 Jul 2021, 10:21

ኣዎ እውነትክን ነው ይበልኝ አማልረባ ቆሻሻሻ ከሃዲ ሌባና ልጁን ሚሞደፈር አና ለማኝ ኣግሜ ብሆንም ያየሁትን አና የታዘብኩትን መመስከር ግን መብቴ መስልኝ ስለዚህ ቢቻለን አና አግዚኣብሄር ኣድሎኣዊ ባይሆን ኖሮ ኣማራ ኣድርጎ ይፈጥረኝ ነበር ግን ያባት ሃጥያት አስከ ሰባት ቤት ኣይለቅምና አኔንም ትግሬ ኣጋሜ ኣድርጎ ፈጠረኝ። አንግሲህ አንሱው አንዳ መጣን አሱው አከኢ ወደኝ ውይመ ያደግ ኣምሃራ መጥቶ በግንባሬ ልክ አንድ ግዶቼ አንድነ ስዮም መስፍን አና ኣቦይ ጽሀዬ ከዚህ የኣጋሜ ነት ወርደት አስኪገላግልኝ አጸለያልሁ አንጂ ሌላ ምን ኣደርጋለሁ። አንዳነ ኣይነቱ ጨካኝ ደግሞ አንዳልረሳው አምኳን ብሎም ከኮምፑቴ ጀርባ አንዳልደበቅም ኣጋሜ አያላች ሁ ታስታውሱኛላች ህ ኣቤት የሰው ክፋት።

Post Reply