Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 17 Jul 2021, 03:02
ወልቃይት እና ራያ በትግራያ ግዛት ስር ሆኖ እንደማያውቅ የትግሬ አገረ ገዥ የነበሩ ክቡር ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም የአፄ ዮሐንስ 4ኛ የልጅ ልጅ ልጅ ገለጹ!!!
ክቡር ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም የአፄ ዮሐንስ የልጅ ልጅ ልጅ ናቸው (አራተኛ ትውልድ)፡፡ በኢትዮጵያ በመንግሥት ሥራ በተለያዩ ቦታዎች ያገለገሉ ሲሆኑ፣ የትግራይ ጠቅላይ ግዛት አስተዳዳሪ (አገረ ገዥ) ሆነው ሠርተዋል፡፡ በትግራይ በጣም ተወዳጅ የነበሩ ታታሪ ሰው መሆናቸውን ሁሉም ምስክርነት የሚሠጠው ነገር ነው፡፡ የትግራይ ሰው “ልዑል ጌታችን” ብለው ነው የሚጠሯቸው፡፡
በቅርቡ በ2010 (ኢትዮጵያ አቆጣጠር)፣ የትውልድ አደራ በተባለው መፅሐፋቸው በጣም ብዙ መነበብ የሚገባቸው መዘክሮች አስፍረውልናል፡፡ ከሀቅ የተነሱ ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን የሚያሳየው፣ በወቅቱ የነበረውን የትግራይ ጠቅላይ ግዛትን ካርታ በመፅሐፋቸው ውስጥ ማቅረባቸው ነው፡፡ (ገፅ 130) በዚህ ካርታ፣ የትግራይ ጠቅላይ ግዛት በምዕራብ በኩል ከበጌምድር ጠቅላይ ግዛትና ከኤርትራ ጠቅላይ ግዛት የሚዋሰን ሲሆን፣ በዚህም የወልቃይት፣ ሁመራና አካባቢዎች በበጌምድር ጠቅላይ ግዛት እንጂ በትግራይ እንዳልነበሩ አስቀምጠዋል፡፡ የትግራይ ጠቅላይ ግዛት ከሱዳን ጋር የሚያዋስን ደንበር አልነበረውም፡፡ ዕድሜ ይስጣቸው፡፡
ይህ አሁን “ምዕራብ ትግራይ” የሚባለው ቦታ በትግራይ ውስጥ ሆኖም አያውቅም፡፡ ይህንን፣ እሳቸው ብቻ ሳይሆን ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላቸው የትግራይ ተወላጆች የሚያውቁት ነገር ነው፡፡ የይገባኛል ጥያቄው ታሪካዊም ህጋዊም አይደለም፡፡ የትግራይ ህዝብ በሰላም ከወንድሞቹ ጋር እንዳይኖር የዕድሜ ልክ ጦርነት ውስጥ እንዲገባ ለማድረግ ካልሆነ በስተቀር ይህን አካባቢ ማንም ተነስቶ ወዳልነበረበት ቦታ የሚቸረው ነገር አይደለም፡፡
የውጭ ሀይሎችም ቢሆን ይህንን ታሪክና ዕውነታ በትክክል ያውቁታል፡፡ በትግራይ ህዝብ ህይወትና መከራ የፖለቲካ ጥቅም ማስጠበቅ ተገቢ አይደለም፡፡ የትግራይ ህዝብም ቢሆን ይህንን ተረድቶ በሰላም አብሮ ወደመኖሩ መሄድ የበለጠ ይጠቅመዋል፡፡ አንኳን ያን ጊዜ አሁንም ቢሆን፣ የትግራይ ተወላጅ በሁመራና አካባቢው ሠርቶ እንዲኖር የከለከለው የለም፡፡ ለትግራይ ሕዝብ ቆሜልሃለሁ በሚሉ ሰዎችና ሀይሎች፣ ለትግራይ ደሀ ህዝብ ጠብ ያለ ነገር የለም፡፡ መከራ፣ እንግልትና ሞት ነው የተደገሰለት፡፡
በዚህ ሥራቸው፣ ልዑልነታቸው የትግራይን ህዝብ ከወደፊት መከራ ለማውጣት ውነቱን ተናግረዋል፡፡ ለትግራይ ሥልጣን ቀርቶ፣ ለኢትዮጵያ ዙፋን ከሳቸው በላይ የቀረበ ሰው የለም፡፡ የሚታወቁትም በኩሩ ትግራዊነታቸው ነው፡፡ የሳቸው አባት ልዑል ራስ ሥዩም የውጭ ሀይሎች ኢትዮጵያን ለመበታተን ያሴሩትን ሴራ ካስቆሙት ሀይሎች ዋናው እንደነበሩ ታሪክ ይዘከርላቸዋል፡፡ እሳቸውም የትግራይ ባላባት ነበሩ፡፡
Geb Teferi
Please wait, video is loading...
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Post
by Noble Amhara » 17 Jul 2021, 03:16
1st Raya is originally Angot this province has been mentioned since Aksum time but because it was renamed during Zemene Mesafint by Boranas as Raya which means Meklakyla
the history was lost
2nd Angot has a lot of cultural similarities with our lowland neighbour’s the Afar people Angot (raya) has been strongly influenced by afar Muslims so much that you can see Christian Amharas wearing muslim lowlander clothes
3rd Angot refers to Anget in Amharic it symbolizes the Neck of Amhara province due to its shape as a fertile strip spanning Hayk Estifanos of Ambassel all the way to Wajerat near Mekele.
4th Angot or Raya is not only Amhara but Tigray, the Tigreanized Rayans are of the tribe of Doba related to Agwo but slowly lost language and heritage by the Tigrinya language of Eritrea. These are what you see as Tigray-Raya it is
1. Hintalo-Wejerat Woreda
2. Alaje Woreda
3. Endamehoni Woreda
4. Semien Raya Azebo Woreda
while Raya- Amhara is
1. Ambassel Woreda
2. Habru Woreda
3. Kobo Woreda
4. Alamata Woreda
5. Wolfa Woreda
6. Woldia Woreda
7. Debub Raya Azebo Woreda
The Border between Amhara-Tigray Rayans is near Mehoni & Maichew and should be by ASF