Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"የኦሮሞ ዘማች ወንድሞቻችን በማያውቁት መልክዓ ምድር ውስጥ ገብተው፤ ለአብይ አሕመድና የአማራ ባለስልጣናት የግዛት መስፋፋት ሕልም ቤዛ እየሆኑ ይገኛሉ!"

Post by sarcasm » 16 Jul 2021, 19:05

የኢትዮጵያ ሕዝብ፤ ስለሚማገዱት ልጆችህ ስትል ንቃ!

እንኳንስ የትግራይን የመከላከያ ሰራዊት ለመግጠም፤ የት እንዳሉና ከየት ወዴት እንደሚተኩሱ በውል የማያውቁ፤ የኦሮሞ ዘማች ወንድሞቻችን በማያውቁት መልክዓ ምድር ውስጥ ገብተው፤ ለአብይ አሕመድና የአማራ ባለስልጣናት የግዛት መስፋፋት ሕልም ቤዛ እየሆኑ ይገኛሉ!

አብይ አሕመድና ቡድኑ በደባ የኦሮሞ ሕዝብ ልጆችን በማይመለከታቸውና በማያውቁት ምክንያት፤ በካልዋን ምድር ላይ ኣፍስሰው፤ እሳት ውስጥ ማግደዋቸዋል! የትግራይ የመከላከያ ሰራዊት የሟቾቹን ቁጥር ለመቀነስ በሚከተለው የውጊያ ስልት፤ ዘማቹ ወደ መጣበት እንዲመለስ ወይም እንዲማረክና ህይወቱን እንዲያድን፤ የመበታተን ስልታዊ ማጥቃት በማካሄድ ላይ ይገኛል!

በዚህ ወገናዊ ተግባሩም፤ የትግራይ የመከላከያ ሰራዊት፤ የግዛት ተስፋፊዎችን የጦርነት ሕልም በማክሸፍ፤ የሕዝብ ወገንተኝነቱንና የሚሰዋለትን ትግል ፍትሃዊነት ለማስመስከር በቅቷል!
Please wait, video is loading...