
ሰበር ዜና!የኣሸባሪው ህወሓት ታጣቂ ኣመሻሹ ላይ ከኣለማጣና ኮረም ጥሎ ፈርጥጧል!
የኣሸባሪው ህወሓት ታጣቂ ኣመሻሹ ላይ ኣለማጣን ጥሎ ሸሽቷል። ለምን? በቅጡ ኣልታወቀም ኣንድም እየመጣ ያለው ሃይል እስትራተጂ ቦታ ላይ ግራ ካሕሱ ሆኖ ለመጠበቅ ኣልያም ቆረጣ ፈርቶ። ለማንኛው ኣላማጣ ኣሸባሪው ሙሉ ለሙሉ ለቆ ወጥቷል።


Last edited by Ejersa on 14 Jul 2021, 13:21, edited 1 time in total.
Re: ሰበር ዜና!የኣሸባሪው ህወሓት ታጣቂ ኣመሻሹ ላይ ከኣለማጣና ኮረም ጥሎ ፈርጥጧል!
"የድል ዜና! አላማጣና ኮረም በአማራ ክንድ ስር ዋሉ። ከአላማጣ በተጨማሪ ኮረምም በአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ቁጥጥር ስር ውላለች። ድላችንን እያጣጣምን ያሉብንን በርካታ የቤት ስራዎቻችንን እንስራ! እያንዳንዱ አማራ ህልውናውን ለማስከበር የሚጠበቅበትን ታሪካዊ ግዴታ ይወጣ! አማራ በልጆቹ ትግል ህልውናውን ያስከብራል!"
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ሰበር ዜና!የኣሸባሪው ህወሓት ታጣቂ ኣመሻሹ ላይ ከኣለማጣና ኮረም ጥሎ ፈርጥጧል!
Please wait, video is loading...