Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
free-tembien
Member
Posts: 1702
Joined: 02 Jul 2015, 20:56

እዘምታለሁ አትዘምትም ግብግብ

Post by free-tembien » 06 Jul 2021, 17:04

Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: እዘምታለሁ አትዘምትም ግብግብ

Post by sarcasm » 06 Jul 2021, 21:49

በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በመረዋ ቀበሌ የትራፊክ አደጋ ደረሰ!!!!
————————————————————————
በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ መረዋ ቀበሌ ልዩ ስሙ ቆሮ የሚባል አካባቢ ከደብረብረሃን ወደ ራያ የአካባቢ ሚሊሻ ይዞ ሲጓዝ የነበረ አይሱዚ ቅጥቅጥ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ከምሽቱ 3:30 ገደማ የትራፊክ አደጋ ደርሶበታል ።

ከደብረብረሃን ወደ ራያ ሲጓዝ የነበረው ኮድ 3 ታርጋ ቁጥሩ 23588 የሆነ የህዝብ ማመላለሻ አይሱዙ መኪና 46 ሚሊሻ አባላቶችን የጫነ ሲሆን ከሰንበቴ ከተማ ትንሽ ወጣ ብሎ ነው አደጋ የደረሰበት። በአደጋው ቀላልና ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል። እስከ አሁንም የአደጋው መንስኤ በፖሊስ ምርመራ እየተጣራም ይገኛል ።

በአደጋው የተጎዱትም ወደ ሰንበቴ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በመሄድ የህክምና አገልግሎት እያገኙ ነው ። አደጋ የደረሰበት ቦታም የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጨምሮ የፌደራልና የፖሊስ አባላት እንዲሁም ማህበረሰቡ በቦታው ተገኝተው አስፈላጊውን እርዳታ አድርገዋል።

በነገው እለት የአደጋው መንስኤ እና ያስከተለው ጉዳትን በማስመልከት ከወረዳው ፖሊስ ሙሉ መረጃ ይዘን የምናደርስ ይሆናል።

በሚዲያ ይዘት ማበልፀግ ዝግጅትና ስርጭት ቡድን
ቀን 29/10/2013 አ, ም
ሰንበቴ
በጀማል ጦይብ
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: እዘምታለሁ አትዘምትም ግብግብ

Post by sarcasm » 07 Jul 2021, 09:04

''ከኔ በላይ ወንድ ላሳር''

የአማራ መንግስት ሰክሯል። ገበሬ ወደ የማያውቀው ጦርነት እየማገደ ነው። በISUZU እና በአውቶቡስ ትግራይን ለመውጋት ወደ ምሽግ እያስገባቸው ነው። ቆመህ ጠብቀኝ የሚባለው የድሮ ጠበንጃ ጭምር የያዘ ስእሉ ላይ የምታዩት ገበሬ ''ከኔ በላይ ወንድ ላሳር ነው'' ሲል ይደመጣል


sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: እዘምታለሁ አትዘምትም ግብግብ

Post by sarcasm » 13 Jul 2021, 20:13

ጦርነቱ ማይፀብሪ ደርሷል። አገኘሁ እንደ ደብረ ፅዮን፣ የአብኑ በለጠ እንደ ባይቶናው ኪዳኔ ከገበሬው ጋር ወደ ጦር ሜዳ መቼ ይዘምታሉ?
Please wait, video is loading...

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: እዘምታለሁ አትዘምትም ግብግብ

Post by Lakeshore » 13 Jul 2021, 21:42

The Amara is ready and will march to Mekele. At that time if yo surrender, if you raise white flag, if you send tigre children's and tigre priest and prostitutes' even the white man give statement after statement even if they grow ball and put boots on the grounds nothing saves you from the Amhara wrath. Even if Abune aregay himself come can not stop Amhara.

Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እዘምታለሁ አትዘምትም ግብግብ

Post by Abere » 13 Jul 2021, 22:02

Yes, even Abune Aregay can't save Tigre-Woyanes from the crashing hands of Amhara.

Post Reply