Welcome to another 30 years of Rebellion: The Moses of OLF is ushering in years of bloody war a head.የትግሬ ወያኔን የደም መሬት ወደ ሆነችው ራያ ቤተ-አማራ በሰላም እንድ ገቡ ቤት ለእምቦሳ ብሎ መቀበሉ እንድህ በቀላሉ የሚቋጭ አይሆንም። የሚያረጋግጠው ነገር ቢኖር ወደ እረጅም ጦርነት እና ዐርበኝነት መግባታችንን ነው። ሙሤው የደም ፀበል እየረጨ ነው። ይቀጥላል።
ዐማራ የተፈጠረውን ሁኔታ መልካም አጋጣሚ መሆኑን በመረዳት የእራስህን የመከላከያ ኃይል ማቋቋም የግደታህ ነው። አማራ ማንኛውን የምዕራባዊያን ውዥንብር መስማትም መቀበልም አያስፈልግም። አማራ ከዚህ በፊትም ይሁን ወደፊት በትግሬ ወያኔ እና ኦነግ የተጭበረበር ህገ-መንግስት ይሁን የተጠፈጠፈ የክልል ወስን እውቅና መስጠት የለበትም። ይህን በስህተት ይሁን በፍርሃት ምንም ዓይነት ውል መፈረም የለበትም ትውልድ ገዳይ ነው። ትውልድም እራሱን ነፃ እንዳያወጣ በደል ክህደት መፈፀም ነው።
ድል ለአማራ ፋኖ መከላከያ