Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Remove Abiy or don't listen to him!

Post by Abaymado » 13 Jul 2021, 12:10

በታሪካችን እንዲህ የተዋረድንበት ግዜ የለም:: እኔ ምን እንደምል :አላቅም:ግራ የገባው ነገር ሆነ::

አብይ አልቻለም እናም ሌላ መዓት ሳይመጣ አብይን ማስወገድ ወይም እሱ የሚለውን አለመስማት ነው::

ዛሬ ከሰዎች ጋር እያወራን ነበር:: ፖሊሶች ናቸው:: "አብይ ነቀለ እንዴ?" አልኩ :: አንደኛው ፖሊስ "እኔም የተሰማኝ እንደዛው ነው አለኝ::"
"ምንድነው እንደዚህ ያለ ነገር? " ነው ያሉት:: "ለምን የሚዋጋ ሰራዊት ውጣ ይባላል? " ብለውኛል:: እንደውም "አብይ አከተመለት " አንዱ ሲል ሰምቻለሁ::

እኔ "መጀመርያውኑ ከትግራይ ባይወጡ ኖሮ ይህ " ስል : ሁሉም ተስማሙ::


አሁንም ልብ ይባል ዕድል አለ:

1) የአማራ ክልል መሬቱ የአማራ መሆኑን ለዓለም ማሳወቅ አለበት

2) ማፈግፈግ ወይም ጥሎ መውጣት ይበቃል:: መመከት ነው የሚያስፈልገው:የሚያስፈልገው :
3) የአማራ ክልል መንግስት አቅዋሙን ማሳወቅ አለበት::

Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: Remove Abiy or don't listen to him!

Post by Abaymado » 13 Jul 2021, 15:52

Yes, now the Amhara killil made announcement on the current situation. Please keep your words, and you will be the winner.




Post Reply