ቅሉ ግን የተማረከ ባለ አማራ ታርጋ መኪና የለም። እንግዲህ በሚፈበረከው ውሸት ሳንረበሽ እውነቱን በመመርመር ብቻ ሥነ ልብናችንን ጠብቀን እስከ ድል መዝለቅ ይኖርብናል። እኛ እነሱ በሰሩት የውሸት ፕሮፖጋንዳ ልክ እንስራ ብንል ነገሩ ሌላ ነው። በአንድ በኩል አለም ቀስቱን ወደ እኛ ያዞራል። በእርግጥ የአለም ቀስት ገደቦን ሳይሆን የሞራል ስሪታችንም ከውሸት ጋር የተጣላ በመሆኑ ድል ስንቀዳጅ እየደመቀን ከእውነት ጋር እንቀጥላለን።
Re: TDF took Selfies in አማራ ፓሊስ patrol truck! (( IS THIS WELKAYIT OR RAYA POLICE))
ቀለም ቀብቶ አዲስ ታርጋ ለጥፎ መኪና ማረክን ማለት ትንሹና በጣም ቀላሉ የውሸት ፕሮፖጋንዳ ስራ ነው። የሚሸበር የለም እንጅ የሥነ ልቦና ጨዋታ መሆኑ ነው። ድርጅቱ በውሸት ተረግዞ በውሸት ያደገ ድርጅት በመሆኑ በሕዝብ ትግል ሸንፈትን ቀምሶ ከምኒልክ ቤተ መንግስት የተባረረው ቡድን በተንቤን ኮረብታማ ተራሮች ተቀብሮ በነበር ታሪክ እስኪቀር ድረስ ከዚህ የበለጠ ፋብሪኬሽን ፕሮፕጋንዳ እንደሚሰራ ይታመናል።
ቅሉ ግን የተማረከ ባለ አማራ ታርጋ መኪና የለም። እንግዲህ በሚፈበረከው ውሸት ሳንረበሽ እውነቱን በመመርመር ብቻ ሥነ ልብናችንን ጠብቀን እስከ ድል መዝለቅ ይኖርብናል። እኛ እነሱ በሰሩት የውሸት ፕሮፖጋንዳ ልክ እንስራ ብንል ነገሩ ሌላ ነው። በአንድ በኩል አለም ቀስቱን ወደ እኛ ያዞራል። በእርግጥ የአለም ቀስት ገደቦን ሳይሆን የሞራል ስሪታችንም ከውሸት ጋር የተጣላ በመሆኑ ድል ስንቀዳጅ እየደመቀን ከእውነት ጋር እንቀጥላለን።

ቅሉ ግን የተማረከ ባለ አማራ ታርጋ መኪና የለም። እንግዲህ በሚፈበረከው ውሸት ሳንረበሽ እውነቱን በመመርመር ብቻ ሥነ ልብናችንን ጠብቀን እስከ ድል መዝለቅ ይኖርብናል። እኛ እነሱ በሰሩት የውሸት ፕሮፖጋንዳ ልክ እንስራ ብንል ነገሩ ሌላ ነው። በአንድ በኩል አለም ቀስቱን ወደ እኛ ያዞራል። በእርግጥ የአለም ቀስት ገደቦን ሳይሆን የሞራል ስሪታችንም ከውሸት ጋር የተጣላ በመሆኑ ድል ስንቀዳጅ እየደመቀን ከእውነት ጋር እንቀጥላለን።
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: TDF took Selfies in አማራ ፓሊስ patrol truck! (( IS THIS WELKAYIT OR RAYA POLICE))
የሞራል ስብራት የሚባለው ነገር ሚዲያ ትልቅ ሚና ይጫወታል። ሼር ፖስት ማድረግ አለብን። እኛ እውነት ይዘን ዝም ስንል ሚዲያ የተቆጣጠሩት ግን ውሸታም እና ገዳዮች ናቸው።
አማራዎች ይህ ታሪክ አመት አልሞላውም ተመልከቱት አንድነት መደራጀት መናበብ ብቻ ይጠብቅብናል። በማንም አጀንዳ እንድንመራ መፍቀድ የለብንም። ፅኑ አቋም እና አላማ ይኑረን።
ለታሪክ ይቀመጥልኝ

Please wait, video is loading...