Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Watch: Evidence # 1 ፋሺስት ነፍጠኞች ቢሳካላቸው ትግራይን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ነበር

Post by Thomas H » 11 Jul 2021, 10:22

ለዚህም ነው አሁን በደንብ እየገረፍናቸው ያለው :: በአሁኑ ሠዓት ነፍጠኛን አይቀጡ ቅጣት እየቀጣናቸው ነው ያለነው
Please wait, video is loading...

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13728
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: Must Watch: Evidence # 1 ፋሺስት ነፍጠኞች ቢሳካላቸው ትግራይን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ነበር

Post by Noble Amhara » 11 Jul 2021, 10:27

Why are you crying Weyane? They are speaking in your language of racial extermination. In fact all the videos you posted are less then 5 years old. If we go before 2015 weyane Tigrayans thought they could exterminate Amharas now weyanes are paying dearly for such crimes.





Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch: Evidence # 1 ፋሺስት ነፍጠኞች ቢሳካላቸው ትግራይን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ነበር

Post by Thomas H » 11 Jul 2021, 12:52

Gumaa Saq
27m ·
ይህ ደብዳቤ በደርግ ሰአት የህወሀት ሀይል ለምን እንዳየለባቸው ጀነራል አብዱላሂ ኡመር ለመንግስቱ ሀይለማርያም የጻፉት ሲሆን በአጭሩ እንዲህ ይላል

"የህወሀት ወንበዴ ለአምስት አመታት ያህል በወልቃይት እና በጠገዴ ወረዳዎች ነጻ የመንቀሳቀስ እድል ስላገኘ ህዝቡም ትግርኛ ተናጋሪ በመሆኑ ለወንበዴው አመቺ ሁኔታ ተፈጥሮለታል" በማለት ይቀጥላል።
— with Gumaa Qeerroo.




Abere
Senior Member
Posts: 15419
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Must Watch: Evidence # 1 ፋሺስት ነፍጠኞች ቢሳካላቸው ትግራይን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ነበር

Post by Abere » 11 Jul 2021, 13:04

ምነው ተሳፋ የቆረጥክ ይመስላል - የአባይ ትግራይ ጉዳይ ባህር ውስጥ የወደቀ ጨው ሆኖ ቀልጦ ሲቀር ጊዜ። ሰሞኑን ፎርጅድ ሰነድ መለጣጠፍ ጀምረሃል። ምንም አዲስ ነገር የለም ሁምራ፣ወልቃይት እና ራያ ጥንትም የዐማራ መሬቶች ናቸው አሁንም አማራ ናቸው ። የራያ አማራ አሻፈረኝ ብሎ ዐፄ ዮሐንስ ሲራውጣቸው እንደ ነበር ለምን ይረሳል። አማራ በታሪክ አንድም የትግሬን ቀበሌ ፈልጎ አያውቅም ወደፊትም አይፈልግም ተስፋፊ ወራሪ ትግሬ ግን መቸም ውሼት እንደ ጣቃ ሲቀድ ይኖራል።


Post Reply