የኢትዮጵያ አሸናፊነት ፍልስፍና (The Philosophy of A Victorious Ethiopia)!
ይህ መፈክር ከቃላት በላይ ነው። ልማት፣ ብልጽኛ፣ እድገት፣ ነጻነት፣ መደመር ፣ ምርጫ፣ አረንጓዴ መሬት፣ ዴሞክራሲ ወዘተ ሁሉም የኢትየዮጵያ አሸናፊነት ፍልስፍና አካላት ናቸው። የኢትዮጵያ አሸናፊነት ፍልስፍና እጅግ ግዙፍ፣ ሁልአቀፍ የኢትዮጵያን የዛሬና ወደፊት አጀንዳ አምቆ የያዘ ታላቅ ጽንሰ ነገር፣ ጽንሰ ሃሳብ ነው ። የኢትዮጵያ ታላቅነት መፈክር የኢትዮጵያ አሸናፊነት ይባላል !!
Last edited by Horus on 08 Jul 2021, 15:14, edited 2 times in total.
Re: የኢትዮጵያ አሸናፊነት ፍልስፍና (The Philosophy of A Victorious Ethiopia)!
AFRICAN SOLUTION FOR AFRICAN PROBLEMS ... CASE CLOSED
Thank you Russia for telling Egypt to chill out !!!!
Thank you Russia for telling Egypt to chill out !!!!