- ጣሊያን የመጣው የኢትዮጵያን ኤምፓየር በሰለጠነ ፊዴረሽን ለማስተዳደር ነበር፡፡
- ትግራዋይም ከአማራ ጋር እየተዋጋ ያለው የኢትዮጵያ ኤምፓየር በሰለጠነ ፊዴረሽን እንድትተዳደር ነው፡፡
- የሰለጠነን ፊዴረሽን አስተዳደር መዋቅር ደግሞ የኦሮሞ ሕዝብ ለዘላቂ ሰላምና ዲሞክራሲ ሲባል ይፍልገዋል፡፡
- ስለዚህ ወደ ትግራይ የዘመተው ኦሮሞ ፈልጎ ሣይሆን ስልጣን ተቆናጠጡት የቅኝ ገዥ አማራ መንግስታት አስገድደዉት መሆኑ ከታሪክና አሁን ከሚታየው ተጨባጭ ሁኔታ አንፃር ልክ ነው፡፡