Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

ጌታቸው ረዳ ማን ነው? ( የወዳጆ መረሳ የልጅልጅ )

Post by Abe Abraham » 05 Jul 2021, 20:53


ጌታቸው ረዳ ማን ነው?

ጌታቸው ረዳ በዛሬው ቀን የህወሓት ቡችሎች እንደ ለማኝ ቆሎ አጠራቅሞ በትግሬዎች አንደበት ራያ ትግሬ ነው እያስባለ ይገኛል። ነገርግን እርሱ ራሱ የወዳጆ መረሳ የልጅልጅ ነውተበጀ መረሳ ማለት ደግሞ ደርግ ወደ ስልጣን ስመጣ ስሙን ከገብረችአል መረሳ ወደ ወዳጆ መረሳ ያስቀየረ "'ማይ ፈረስ"'የምባል ቦታ የትግራይ ያውም የዓድዋ ተወላጅ ነውእናም ደርግ ፈርቶ ከማይ ፈረስ ወደ ጀግኖቹ ወደ ራያ ልዩ በታውም ጀሃን(ኣላማጣ) አከባብ ተሰድዶ እንደመጣ ይነገራል።

ዛሬ ላይ ደግሞ እራሱን አንዴ ትግሬ ነኝ እያለ አንዴም ራያ ነኝ እያለ ይባስ ብሎ ለራያ ህዝብ ወክሎ በትግሬ ምድጃ ላይ ስጋግረን ይኖራል።ስለዝህ የራያ ማሕበረሰብ ሆይ ይህ ውርጭላ ልያወግዘው ና ብሎም የተሰጠው የህዝብ ስልጣን እንድመልስ ልያስገድደው ይገባል።

🌳🌲👉 ድል ለስበር ራያ!👉ፍትሕ ለራያ ህዝብ 🍀👉ወድቀትና መንኮታኮቱን ለትህነግ/ህወሓት እመኛለሁ።


Hayamo Tela