Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13724
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

የአማራ ወጣቶች ሆይ፦ የህዝባችንና የአገራችን መከታ የሆነውን የአማራ ልዩ ኃይልን የምትችሉና መስፈርቱን የምታሟሉ፣ በተለይም ከሀይስኩልና ኮሌጅ ተመርቃችሁ ስራ የሌላችሁ ሁሉ ልዩ ኃይላችን

Post by Noble Amhara » 02 Jul 2021, 23:04

የአማራ ወጣቶች ሆይ፦

የህዝባችንና የአገራችን መከታ የሆነውን የአማራ ልዩ ኃይልን የምትችሉና መስፈርቱን የምታሟሉ፣ በተለይም ከሀይስኩልና ኮሌጅ ተመርቃችሁ ስራ የሌላችሁ ሁሉ ልዩ ኃይላችን ተቀላቀሉ። ወታደራዊ ስልጠና ውሰዱና ህዝባችሁንና አገራችሁን ጠብቁ።

ትህነግን አከርካሪውን የሰበረው የዚህ ጀግና መለዮ ለባሽ አባል መሆን ኩራት ነው።

ተመዝገቡ፣ ሰልጥኑ፣ ህዝባችሁን ጠብቁ!

*****

(በነገራችን ላይ የወታደር ልጅ ነኝ። አባቴና ወንድሞቼ በተለያየ ጊዜ አገራቸውን በውትድርና አገልግለዋል። በዚህም ኩራት ይሰማኛል። በህይዎቴ ከሚቆጨኝ ነገር አንዱ አገሬንና ወገኔን እንደ አባቴና ወንድሞቼ ለተወሰነ ጊዜ እንኳ በወታደርነት ባለማገልገሌ ነው።)

Please wait, video is loading...

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13724
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: የአማራ ወጣቶች ሆይ፦ የህዝባችንና የአገራችን መከታ የሆነውን የአማራ ልዩ ኃይልን የምትችሉና መስፈርቱን የምታሟሉ፣ በተለይም ከሀይስኩልና ኮሌጅ ተመርቃችሁ ስራ የሌላችሁ ሁሉ ልዩ ኃይ

Post by Noble Amhara » 02 Jul 2021, 23:14

ኑ ተቀላቀሉን !!
የሀገር ባለውለታውን የጀግናውን የነበልባሉን የአማራ ልዩ ሃይል አባል ለመሆን የምትፈልጉ ከነገ ከሰኔ 26/2013 ዓ.ም ጀምሮ ባላችሁበት ወረዳ መመዝገብ ትችላላችሁ።

የምልመላ መስፈርቶችን ከአማራ ፖሊስ የፌስቡክ ገፅ ታገኛላችሁ (ህገመንግስቱን የተቀበለ ከሚለው ውጭ ተጠቀሙበት - የእኛ የአማራወች ህገ መንግስት የለንምና )

የት/ት ደረጃ - ከ4ተኛ ክፍል ጀምሮ
እድሜ ከ18 - 30

ኑ በአንድነት ታሪክን በደማቅ እውነተኛ አማራዊ መስዕዋትነት በተግባር እንፃፍ !!!

ጊዜው ዳኛቸው ከስውሩ ጓድ የአማራ ልዩ ሃይል አባል

ፎቶ ፦ በክፋ ቀኑ የህወሓት የእግር እሳቶች ፤ በደጀንነቱ ጊዜ የአማራ ልዩ ሃይል ኮማንዶ አሰልጣኝ ጓዶቻችን ፒ




Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13724
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: የአማራ ወጣቶች ሆይ፦ የህዝባችንና የአገራችን መከታ የሆነውን የአማራ ልዩ ኃይልን የምትችሉና መስፈርቱን የምታሟሉ፣ በተለይም ከሀይስኩልና ኮሌጅ ተመርቃችሁ ስራ የሌላችሁ ሁሉ ልዩ ኃይ

Post by Noble Amhara » 02 Jul 2021, 23:27





ሚያስተሳስረን ብዙ ነው፣
ኢትዩጲያዊነት ምስጢር ነው!!

ድብልቅልቅ ያለ ቀለም
የኢትዩጲያዊነት ፍም

ጀግናው ነበልባሉ የአማራ ልዩ ሃይል ዛሬን በተከዜ ወንዝ ድልድይ ላይ ከኤርትራ ወታደሮች ጋር እንዲህ አሳልፉል። በቃ ምን አለፉህ የአማራ ልዩ ሃይል ኢትዩጲያን ከብዙ መከራ እንድትተርፍ ምክንያት ነው።ደግሞም ምክንያትነቱ ብቻ ሳይሆን እንዲታደጋት የተላከ መላዕክ ነው። የእውነቴን ነው ስንሰባሰብ በምክንያት ነው ፤ ፈጣሪ በሰበብ ጀነራል አሳምነው ፅጌን ተመስሎ ከተገፉንበት ሰበሰበን በዚህም በአማራነታችን ብቻ አልቆምብም ልክ ጠላቶቻችን በስማችን እንደሚፈሩን ሁሉ በግፍ ውስጥ ግፍ የተሰራባትን እናታለም ኢትዩጲያን መታደግ ተችሏል። አምላክ ይመስገን ዛሬን ላደረሰን
ዛሬን ከትናንት ለምትቀላቅለው ቁማርተኛ ሳይሆን ላለፈው የወጣት ትውልድ በፊትና ያክል ነገን ለምትመኝ ወገኔ ይሁን!!

ስለሉዓላዊነት የወያኔን ህገ መንግስት እየጠቀስክ የምታጭበረብር አንተ እንደማይመለከት ከወዲሁ ልምከርህ።

መልካም ምሽት

አማራነቴ መቼም ቢሆን ከኢትዩጲይዊነቴ አውርደውኝ እና ዝቅ አድርጎኝ አያውቅም ሁሉም መሳለመሳ ከፍ ብለው በእኔ ይገለፃሉ እንጂ !


Last edited by Noble Amhara on 03 Jul 2021, 00:07, edited 1 time in total.



Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13724
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: የአማራ ወጣቶች ሆይ፦ የህዝባችንና የአገራችን መከታ የሆነውን የአማራ ልዩ ኃይልን የምትችሉና መስፈርቱን የምታሟሉ፣ በተለይም ከሀይስኩልና ኮሌጅ ተመርቃችሁ ስራ የሌላችሁ ሁሉ ልዩ ኃይ

Post by Noble Amhara » 03 Jul 2021, 05:20

እቺ ነች የነፍጠኞች እናት! መካሪ ዘካሪ ባለ ማተቧ :mrgreen: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Post Reply