Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Justice Seeker
Member
Posts: 4061
Joined: 09 Jul 2017, 23:35

መልእኽቲ ሓጎስ ንተጋሩ "እዋይ ትግራይ ጓሐፍ ተዃዒኪ"

Post by Justice Seeker » 02 Jul 2021, 22:38

:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:













ስብሓት ጎልፎ ዘርሞ ዘርሞ
ናብ ሞተ ዝከይድ እዝጊ ከይዓደሞ
ህዝቢ ኤርትራ በዲልካዮ ኢካ እሞ
እስኪ ብድሕረካ ይጥዓሞ፡፡







Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: መልእኽቲ ሓጎስ ንተጋሩ "እዋይ ትግራይ ጓሐፍ ተዃዒኪ"

Post by Digital Weyane » 02 Jul 2021, 23:21

ላለፉት አሥር አመታት ኤርትራዊ ተመስለህ ሱታምታታ ነበር፣ ከዛም ወያኔ ግንባሩ በጥይት እየተበረቀሰ ባፍጢሙ ተደፍቶ እየሸሸ ሲሞት አይንህን በጨው አጥበህ ትግራዋይነትክን ዘረገፍከው። ፈረንጆች ሲተርቱ <<የውሸት ማንነት ትፈጥርና ከዛም ሳትወድ ጊዜው አስገድዶህ አንተ ራስህን ለመሆን በምትጥርበት ጊዜ የሽንፈት መለክያ እሱ ነው>>፣ ይላሉ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ምሽኪናይ ትግራዋይ። :cry: :cry: :cry:

Post Reply