ትክክለኛው ርዕስ መሆን የነበረበት፥ የአማራና የኤርትራ ፖለቲካ ዕጣ ፈንታ
የኢትዮጵያና ኤርትራ መጻኢው ዕጣ ፈንታ ፡ በፈላስፋው ዮሴፍ ገብረሂወት
የኢትዮጵያና ኤርትራ መጻኢው ዕጣ ፈንታ ፡ በፈላስፋው ዮሴፍ ገብረሂወት
ትክክለኛው ርዕስ መሆን የነበረበት፥ የአማራና የኤርትራ ፖለቲካ ዕጣ ፈንታ
ትክክለኛው ርዕስ መሆን የነበረበት፥ የአማራና የኤርትራ ፖለቲካ ዕጣ ፈንታ
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የኢትዮጵያና ኤርትራ መጻኢው ዕጣ ፈንታ ፡ በፈላስፋው ዮሴፍ ገብረሂወት
ይኸ ዮስየፍ የሚባለው ሰውየ ከሃያ አመት በፊት <<የኤርትራ መንግሥት ሊወድቅ ተቃርቧልና ጁንታዎች የአሥመራ ቪላዎች እንድትወርሱ ተዘጋጁ!>> ኡያለ ቡዙ ጁንታዎች ዎደ ኤርትራ የአየር ትኬት እንዲገዙ አድርጓል። <<የሌባ ገንዘብ ውሸታም ይበላዋል>> ኡንዲሉ ጁንታዎች የሰውየው ሚስት ትኬቶቹ የተገዙበትን የትራቨል ኤጄንሲ ባለቤት መሆኗን ያወቁት ግን ዘግይተው ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: የኢትዮጵያና ኤርትራ መጻኢው ዕጣ ፈንታ ፡ በፈላስፋው ዮሴፍ ገብረሂወት
I never get enough of this wise man! He is genius