Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15408
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

መቀሌ ጨልሟል

Post by Abere » 01 Jul 2021, 16:46

መቀሌ ጨልሟል

እንደት ሊዘለቅ ነው ሲኦል በመቀሌ፣
በድቅድቁ ክረትምት ነሐሴ እና ሀምሌ።
የጎጃም ጤፍ የለ፣ ወይ የወሎ ገብስ፣
ይህስ የእርግማን ነው እግዜር አያድርስ።
ምነው አቡነ ኣረጋይ ንገረን ኃጢያቱን፣
ዝክርት አላቋረጥን፣ ደም ማፈስ ስ አላቆምን፣
በጨለማው ክረምት ሱባዔ ጨመርከን።
ወይስ ተቀይምከን አነትን ገፋ አድርገን፣
የምዕራቡን ዓለም ነጭ ስለ አመለክን።
አዎን ኑዛዜ ካዳነን ካወጣነ ከጣጣ፣
በአውሮፓ አሜሪካ ተንከባለን ሰገድን ጎን እስኪ ገረጣ።
ኤሎሄ ኤሎሄ መቀሌ ጨልሟል፣
የሄሮድሱ ንጉስ ወያኔ ቁጭብሏል፣
እምቦቃቅሎችን በየቀኑ ያርዳል፣
ሲመሻሽ ደግሞ መብለት እንሳታት ላይ ዝሙት ይፈፅማል።

መታሰቢያነቱ በሳጥናዔል ወያኔ ለሚቀጠፉት ለኩናማ፣ኢሮብ እንድሁም ትግሬዎች ይሁን።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: መቀሌ ጨልሟል

Post by Lakeshore » 01 Jul 2021, 18:59

ሃቅን አያዋዛ አንደዚህ ለምያስተምረን ኣበረ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው

መቀሌ ጨልሟል

እንደት ሊዘለቅ ነው ሲኦል በመቀሌ፣
በድቅድቁ ክረትምት ነሐሴ እና ሀምሌ።
የጎጃም ጤፍ የለ፣ ወይ የወሎ ገብስ፣
ይህስ የእርግማን ነው እግዜር አያድርስ።
ምነው አቡነ ኣረጋይ ንገረን ኃጢያቱን፣
ዝክርት አላቋረጥን፣ ደም ማፈስ ስ አላቆምን፣
በጨለማው ክረምት ሱባዔ ጨመርከን።
ወይስ ተቀይምከን አነትን ገፋ አድርገን፣
የምዕራቡን ዓለም ነጭ ስለ አመለክን።
አዎን ኑዛዜ ካዳነን ካወጣነ ከጣጣ፣
በአውሮፓ አሜሪካ ተንከባለን ሰገድን ጎን እስኪ ገረጣ።
ኤሎሄ ኤሎሄ መቀሌ ጨልሟል፣
የሄሮድሱ ንጉስ ወያኔ ቁጭብሏል፣
እምቦቃቅሎችን በየቀኑ ያርዳል፣
ሲመሻሽ ደግሞ መብለት እንሳታት ላይ ዝሙት ይፈፅማል።

መታሰቢያነቱ በሳጥናዔል ወያኔ ለሚቀጠፉት ለኩናማ፣ኢሮብ እንድሁም ትግሬዎች ይሁን።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: መቀሌ ጨልሟል

Post by Lakeshore » 01 Jul 2021, 20:41

ዓብየ ኣሁን በንጻራዊ ብሆን በምርጫው ኣማክኝነት በብልጸግና ውስጥ ያሉ ጸንፈኞችን ኣደብ ኣስገዝትዋል ቀደም ብዬ አንደገለጽኩት። ኣሁን ብትግሬ በነበረው ጦረነት አና የውጭ ኣገሮች ጣልቃ ገብነትን በተመለክት ኣንድ ኣንድ ኣስተያየቶችን በማስረጃ ኣቀርባልሁ።

ኣንደኛ የኣመሪካን ኣቋም ጦረንቱን በተመልክተና ግድቡን በተመልከተ ምንድን ነው ስንል
፩ ኣምሪካ ግደቡ አንዲሰራ ትፈልጋለች ግን በግልጽ በመናገር አነ ግብጽንና ኣርብ ኣግሮችን ጠላት ምድረግ ኣትፈልግም። ለዚሁም ኣመሪካ ማአቀብ አጥላለሁ ምናምን የምትለው ለዲፕልፕማሲያዊ ፍጆታ ነው አንጂ ከእትዮጵያ ጋር የንግድ አንዲሁም የምሳርቅ ኣፍሪካን ከቻያና ለመታደግ አስላም ያልሆነች ብዙ ህዝብ ያላትና ፍረያ አግዚያብሄርን የምያቅ ብቸኛ ኣገር ስለሆንች ንው። ለዚሁም ከሁልት ቅን በፊት ይግድቡን ቀሪ ተርባየኖች ትጭነው ወደ ግደቡ ሲወሰዱ የነበሩት የኣመሪካ ትልቁ ኩባን ያ ጂኢ(ጀነራል ኤሌክትሪክ) የሚባለውን ካምፓኒ የተለጠፈባቸው የኣሜሪካን ስሪት የሆኑ ናቸው።
ይህ ደግሞ በኣምሪካን የንግዱ ማሀበረሰብ ምን ያህል ተጸኖ ኣድራጊ መሆናቸው የታወቀ ንው። ስለዚህ ኣመሪካ ማእቀብ የይስሙላ ነው።

፪ ጦርነቱነም ብንመለከት ከዚህ የተለየ ጉዳይ ኣይደለም ኣመሪካ ወያኔ ከቻይና ጋር አይተሞዳሞደ ኣመሪካንን የጎዳ ወይም ያስፈራራ መስሎት ጎድጓዱን ነበር የቆፈረው። አንቁራሪቱ መለስ የሞተበት ምክኛት አስካሁን ኣይታወቅም ግን የመርጃው ኣለም በሲኣይኤ አንድተገደል ነው የሚያመላክቱት። በተጨማሪም ዬርትራን መውጣት ያምራን ሃይል መውጣት አንዲሁም ተኩስ ኣቁሙ የሚለውን መግለጫቸውን በደንብ ስንመረምረው ሁልጊዘ የሚሉት ጦረነቱ ለሰባት ወር ወይም ልስምንት ወር ስልተራዘመ የሰላማዊን ህዝብ ችግረ ለመቀነስ መስማማት ኣለባች ሁ የሚል ከልብ ያልሆነ ልዲፕሎማሲ ሲባል የሚስጥ ነበር ግን ዋና ኣላማው ወያኔን ጦሎ ብላች ሁ ኣጥፉ ነው።
፫ የኣውሮፓዎችም ያው በወያኔ መጥፋት የስማማሉ ጦርነቱ ግን አንዲራዘም ጨርሶ ኣይፈልጉም ምክኛቱም የሰደተኛ ጎዳይ ወደ ማንኛውም ኣውሮፓ ሃገር አንዳይመጣ በጣም ስለሚሰጉ ንው። በፒቲካውም የደተኛ ኡዳይ ብዙ ፕለቲክኘችን ዋጋ ኣስከሎዋል።

አና ኣሁን ዓበየ ምን ማደረግ ኣለበት ስንል ያአሜሪካኖችን ልምድ በኣረብ ኣገሮች አና ኣፍጋኒስታን ማየት ኣስፈላጊ ነው። ለምሳሌ ኢራቅን ብንመለከት ኣመሪካኖች ኢራቅ የሆነውን ኑሪ ኣልማሊኪ ስልጣን ላይ ኣስቀምጠው አነሱ ግን ግሪን ዞን የሚባል የተለየ ክልል ፈጠረው ከኣምስት ኣመት በላይ የኢራቅን ቤንዚን አያወጥ ለጦረነቱ ያወጥትን ከመተካት ኣልፎ አነ ጀነራል ራምስፊልድ አና ጆርጅ ቡሽ ሃብት ያካበቱበት ነው። በዛን ጊዜ ከኣይሲስ ጋር የሚዋጋው አንደ ኣዲስ በኣሜሪካኖች የተቋቋም የእራቅ ጦር ሆኖ ትእዛ ዝ ግን የኢቀበለው ከኣመሪካን የጦር ጀነራሎች ነበር። ይሄ በኣፍጋኒስታን በሶርያ በማንኛውም ቦታ የሚያደርጉት ነው። ያሜሪካን ወታደር ለኣርብ ብሎ አንዲሞት ጨርሶ ኣይፈልጉም። ግን ኣንዳንድ የግለ ኣመሪካን ድረጀቶች በንዚን ማአድን አንዲሁም የተለያይ መልሶ መገንባት በሚል ኮንትራቱን ለኢራቆች አንዳይሰጥ በማድረግ ለግል ኮንትራችቶሮች የስራ እድል በምፍጠር ሲመዘብሩ በኢደረግ ግጭት ነበር የሚሚቱት ግን በሚሊኦን ዶላር የሚቆጠር ካሳ ስለሚያገኙ የሰናተር ልጆች ሳይቀሩ ኢራቅ ጦረነት የሄዱ ነበር።

አና ኣበይም በትግራይ ወስጥ በኢሮብ አና ኩናማ የመሳሰሉት ኣካባቢዎች ነጻ ቀጠና በመፍጠር ጁንታውን የሚቃወሙትን በማሰልጠን አና በማስታጠቅ ኣካባቢያቸወን ብቻ መከላከያው በከበበው ንጻ ቀጠና ውስጥ አየተንቀሳቀሱ አንዲያስተዳደሩ በማደረግ አና የስራ አድል አዲያገኙ አና አርዳታም አዲያገኙ በማድረግ ተስፋ አና ጁንታው ለመዋጋት ቢመጣ አንኳን በመጀመሪያ የኧካባቢው ሚሊሺያ አዲከላከል በማደረግ ከነሱ የጠነከረ ከሆነ ዯየር ድጋፍ በመስጠት ችግሩ ከዛው ሳየወጣ አዛው አንዲያልቅ ማድረግ ከጊዘም ከዘላቂነትም አንዲሁም በዲፕሎማሲም ረገድ በጣም ትርፋማአና የሃገሪቱንም ሃብት ወደሌላ ለማት ላይ አንድወል በማድረግ የኢትዮጵያውያንን ድጋፍ ማግኘት ይቻላል።
Top

Abere
Senior Member
Posts: 15408
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: መቀሌ ጨልሟል

Post by Abere » 01 Jul 2021, 21:35

Lakeshore,
በጣም አመሰግናለሁ! አሜሪካን በተመለከተ በኢትዮዽያ ጉዳይ ላይ ያነሳሃችው ነጥቦች ጥሩ መዋያያ ናቸው።

1) ግድቡን በተመለከተ ያልከው እውነትነትም ሊኖረው ይችላል ግን ይህ ሲታሰብ ግብፅ በፍፁም ከስሌታቸው ውስጥ ቀድማ የገባች ቁልፍ ነች። የኢትዮዽያ ጥያቄ ፍትሃዊ መሆኑን ያውቃሉ ግን ፓለቲካቸው ድግሞ እንድበላሽ አይፈልጉም። የግብጽ ጥያቄ ኢፍታሃዊ ቢሆንም እንኳን በሚዛን ላይ የማን የበለጠ ክብደት እንዳለው የሚያውቁት እራሳቸው ብቻ ናቸው። በተለየየ ጊዘ ቀይቢጫ ወይም አረንጓደ ትራፊክ መብራት ሲያሳዩህ ችግር አለ። ዋናው ችግር ግን እራሳችን በእራሳችን ተማምነን መወስን ማድረግ ብቻ ነው። ቆራጥ አመራር ያስፈልጋል። ያኔ ትከብራለህ። They winner has more friends than the loser.
2) የወያኔ ውጊያ በተመለከተ። በእኔ እይታ አሜሪካ ወያኔን በጣም ትፈልጋለች። ይህን መጠራጠር የለብንም። ወያኔ እኮ ኣድርግ የተባለውን የሚያድርግ ነው። አሁን የፀጥታው ምክር ቤት ኣስቸግሯት እንጅ ብዙ ማድረግ ትፈልግ ነበር። ለዐብይ ኣህመድ ፈተና የሆነበት የአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን እና መንግስት ነው። አስተውል ፭ ሚልዮን ኣአማራ ሲያልቅ ትንፍሽ ያለ የድሞክራሲ ሃዋርያ አልሰማንም ምናልባት መጨረሻ ኣካባቢ ወደ ኮንግረስ አካባቢ። ኣሁንም በእራስ መተማመን ስርቶ ማሳየት ነው። ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ ተመልከት ጫጫታ አይፈልግም የህዝብ ክብር ተጠብቋል። የተዋረደን ተመልከት ዛሬ ትግሬ በልመና ስንደ ነው ያለው።
3) አውሮፓውያን ከአሜሪካውያን በፍፁም አይለዩም። It is better to study historical evidences about all this TPLF and the West relation. The past is the best predictor of the future, and the present is the product of the past.

For Ethiopians, we don't have to focus on them. We have to mind our business and move on. We don't ant to see TPLF anywhere in Ethiopia. We are done. If TPLF becomes restless and the lobbyists don't shut up, Ethiopia should finish off TPLF where it left off. Your muscle delivers justice when justice calls for it. Woyanes begged for it the should get it to the end. Abiy has to stop this ነብዩ ጩፋ style of leadership. The Amhara Fano defense force should be the recruiter, trainer, organizer and leader of this war. This is matter of existence not a leisure business. I am sure America will understand if experienced leaders from Amhara ( none PP) clarifies to them about the essence of the fight and Fano.
Lakeshore wrote:
01 Jul 2021, 18:59
ሃቅን አያዋዛ አንደዚህ ለምያስተምረን ኣበረ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው

መቀሌ ጨልሟል

እንደት ሊዘለቅ ነው ሲኦል በመቀሌ፣
በድቅድቁ ክረትምት ነሐሴ እና ሀምሌ።
የጎጃም ጤፍ የለ፣ ወይ የወሎ ገብስ፣
ይህስ የእርግማን ነው እግዜር አያድርስ።
ምነው አቡነ ኣረጋይ ንገረን ኃጢያቱን፣
ዝክርት አላቋረጥን፣ ደም ማፈስ ስ አላቆምን፣
በጨለማው ክረምት ሱባዔ ጨመርከን።
ወይስ ተቀይምከን አነትን ገፋ አድርገን፣
የምዕራቡን ዓለም ነጭ ስለ አመለክን።
አዎን ኑዛዜ ካዳነን ካወጣነ ከጣጣ፣
በአውሮፓ አሜሪካ ተንከባለን ሰገድን ጎን እስኪ ገረጣ።
ኤሎሄ ኤሎሄ መቀሌ ጨልሟል፣
የሄሮድሱ ንጉስ ወያኔ ቁጭብሏል፣
እምቦቃቅሎችን በየቀኑ ያርዳል፣
ሲመሻሽ ደግሞ መብለት እንሳታት ላይ ዝሙት ይፈፅማል።

መታሰቢያነቱ በሳጥናዔል ወያኔ ለሚቀጠፉት ለኩናማ፣ኢሮብ እንድሁም ትግሬዎች ይሁን።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: መቀሌ ጨልሟል

Post by Lakeshore » 01 Jul 2021, 23:43

Absolutely correct and i never dought the source of our pride Amhara should arm itself and ready to fight even if ENDF if it comes against the interest of Amhara peoples. I hope the self serving amhara leadership will understand the gravity of the situation and train and Arm their people. Otherwise like the Tigre administration will hide in Addis and wait their fates from Abye how embracing is that for the ignorant Agame so called Administration afraid of his own alike and hide under Amhara and Galla skirt.

the issue is with these creatures is that they do not know shame

ሃቅ ፕርፖኣጋንዳ ሊሆን ኣይችልም ትግሬዎች የእናት ጡት ነካሽ መሆናቸው ኣዲስ ነገር ኣይደለም ክጣልያን ፣ከደርቡሽ፣ ብሎም ከእንግሊዝ ጋር በማበር ኢትዮጵያንም ሆነ ኤርትራን ለጠላት ኣሳልፈው ከመስጥት ባሻገር ጠላትን አየመሩ ወገንን ያስገደሉ ጣልያን በሰማይ ሙስታርድ ጋዝ በኣውሮፕላን ጀግኖቻችን ላይ ሲረጭ በመሬት ደግሞ ትግሬዎች ነበሩ በመጠጥ ኩሬ ዎችና ወንዞች ውስጥ አየነሰነሱ ኣርበኞቻችንን ሲያስገድሉ አና ሲገደሉ የነበረ።

ይሄው ቁስል ሳይደርቅ በደርግ ጊዜም ቢሆን ራሽኑን ቀነሶ አያካፈለ ያበላቸውን ሰርዊታችንን ከሁዋላ በዶማአና ባካፋ ከፊት ደግሞ ምግቡን አና መጠጡን በመርዝ በመበክል ይህነው የማይባል ክሀደት የፈጸመ ህዝብ ነው። ኣዎ የትግረዎች ክፋት ኣንገፍግፎዋቸውና ከነሱጋር ኣብሬ ኣልቆጠረም በለው ከወገን ጎን በመቆም አውነተኛ ኢትይጵያዊነታቸውን ያስመሰከሩ ጥቂት ትግሬዎችም ኣሉ። የሚገርመውና ትግሬ አፍረት ያልፈጠረበት ምሆኑን በግልጽ ከሚያሳዩት ነገሮች ኣንዱ ይህንን የዘቀጠ ህዝብ ጋር ኣብሬ ኣልቆጠረም በለው ለኢትዮጵያ የወደቁትን ጀግኖች ስም ለማርከስ በነሱ ስም ኣሉላ ኣባነጋ በለው ኤርፖርት በዛች በተረገምች መንደር ውስጥ በመስየም ስማቸውን ለማራከስ ሞከረዋል።

ኣሁንም በቀርቡ የህንኑ ጥርሳቸውን የነቀሉብትን ከህደት በመከላከያችን ላይ አጅግ በሚዘገንን ሁኔታ ኣንዴ ሳይሆን ሁለት ጊዜ ከሁዋላው በምወጋት አሬሳው ላይ ሲጨፈሩ ሰጦቹ ደግሞ አግራቸውን ከፈተው ብለታቸውን በሬሳው ላይ ሲቀመጡ ታይተዋል። ይህ አወነት ሰዎች ናቸው ውይ የሚለውን ጥያቄ አንድናነሳ ያስገደደናል። ለምን ቢባል አንዲህ ያለ የንስ ሳት ስራ በሰባዊ ህገ ሊዳኝ ይችላል ውይ ውይስ ሌላ የተለየ ጭካነውን የሚምጠን አና ሁልተኛ አንድይደግሙ የሚያደርግ አርምጃ አንድንወስድ ያስገዸናል።

ለየዋሁ የኢትዮጵያ ህዝብ አና ሰራዊት በኣንድ ወቅተንድህ ተብሎ ስንኝ ተቋጥሮ ነበር።

ኣያሌው ሞኙ ትግሬ ኣማኙ

አና ኣስተሳሰባችንን በምፈተሽ አንዚህ ኣረመኔዎችን የማያዳግም አርመጃ በህዝቡም ሆነ በመንግስት መወሰድ ኣለብት አና ይሄ ፕሮፓጋንዳ ሊባል ኣይችልም።

Post Reply