Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

ኣሁን መደረገ ያለበት ወደፊት ፓሽፖርት ኣምጡ ሊባሉ ስለሚችል ኣሁን ኢትዮጵያውያኖችን በጊዜ ወደ ሰላማዊው ኣምሃራ ክልል አንደምንም ኣድርጎ አንዲመጡ ማረግ ነው

Post by Lakeshore » 01 Jul 2021, 12:13

በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨሪስቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወ

ኣሁን መደረገ ያለበት ወደፊት ፓሽፖርት ኣምጡ ሊባሉ ስለሚችል ኣሁን በጊዜ ወደ ሰላማዊው ኣምሃራ ክልል አንደምንም ኣድርጎ አንዲመጡ ማረግ ነው። ይህንን ስል ታዲያ ትግሬዎች መምጣት ኣይችሉም ኣዲስ የትግሬን በተመለከተ ፕሊሲ አስኪወጣ ድረስ።

ሌላው ደግሞ ማንም ትግሬ ትግራይ ክልል ያገኘው የትምህርት በፖለቲካ ኣመለካከት አና የፓርቲ ኣሰራር መርህ መሰረት ደረጃውን ያልጠበቀማስረጃ አንደገና በሌላ ክልል ኣስተዳደር ባሉ የትምህርት ትቋምት አንደገና ተምዘኖ ካልጸደቀ ብስተቀር ከትግራይ ውጪ ተቀባይነት አንደሌለው መወሰኑን በቅረቡ መግለጫ አንድሚስጥ ትምህርት ሚንስር ኣስታውቋል።

ይህ ነው ቁርጠኝነት ማለት ኣብይ ብራቮ።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: ኣሁን መደረገ ያለበት ወደፊት ፓሽፖርት ኣምጡ ሊባሉ ስለሚችል ኣሁን ኢትዮጵያውያኖችን በጊዜ ወደ ሰላማዊው ኣምሃራ ክልል አንደምንም ኣድርጎ አንዲመጡ ማረግ ነው

Post by Lakeshore » 01 Jul 2021, 12:55

አንግዲያው በመጀመሪኣ ከትግሬ ኣተርፋለሁ በሎ የሄደ ቢመቸው ቀድሞ ለመጠቅም ነበር ።
ኣሁን ግን በሂደት የተማሩ የመስለኛል አና ከንግዲህ ወዶ የሆደን ምከረው መከረው አምቢ ካለ መከራ ይምከረው ነውና መከላከያ አየተዋልጋለት አሱ አዛ አማራለሁ በሎ የሄደ ደንቆሮ ተምሮም ምንም የሚያመጣው የለም።

አና ኣብይ ሃሳቡን አኪቀይር ውይም አንደተባለው የእርሻው ውቅት አስኪያልፍ ከሌላው አንደርታና አሮብ ጋር ሆኖ ጁንታውን መዋጋት ውይም አያገለገል መቅየት ነው ከቻለም መከላከያው ውይም የብረት ኣጥር የሆነው ኣምራ ወዳለበት ለምሄድ መሞከር ውይም የጁናታውን አርዳታ ከመጽዋቾች ለማግኘት ጥረት ማድረግ ንው። ያሉት ሰዶም አና ገሞራ የሆነችው ትግራይ የባስ ብሎ መቀሌ ነው አና በጸሎታችን ኣንረሳቸውም አንጂ ያመንግስት ችግረ ለማስመሰል ኣትሞክሩ።

ለሃምሳ ሆዳም ተብሎ አንደገና ቃል ኣይታጠፍም።

ይቅረታ ኣንድ የረሳሁት ምፍትሄ ሃሳብ ለምን አንዛ ለጋስ የሆኑ ኣባ ገዳዮች በኣውሮፕላን ሄደው ምግብ ስጥተው ኣቴቴ ኣድረገው ኣያመጥዋቸውም። ያኔ በጦርነት መሃል ኣልነበር አንዴ ሄደው ለጁናታው አርዳታ የሰጡ የነበረው ኣሁንስ አንዚህስ ወጎናቸ ኣይደሉም አንዴ። ውይም ያቡና ና ኣረቄ ገልባጭ ሸኔ አና ቀሮ ተውርወሮ ሄዶ ኣያመጣቸውም አደው ለማሳስብ ያህል ነው።

Post Reply