Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨሪስቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ (Ethiopian Broadcasting Corporation)

Post by sarcasm » 01 Jul 2021, 11:32

በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨሪስቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ

*************************

በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ተማሪዎች በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ ሲል የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ተማሪዎችን በተመለከተ ተቋሙ ከተለያዩ አካላት፣ የዩኒቨርስቲዎቹ አመራሮች እና ከዓለም አቀፍ ተራድኦ ተቋማት ጋር በመሆን ጉዳዩን እየሰራበት ይገኛል፡፡

በተደረገው ጥረትም የዩኒቨርቲዎችን አመራር ለማግኘት የተቻለ ሲሆን ተማሪዎች በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙና የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት ፈተና ለመውሰድ በዝግጅት ላይ ያሉም እንዳሉ አስታውቋል፡፡

የተማሪ ወላጆች ልጆቻቸው በመልካም ሁኔታ ላይ መሆናቸውን ተረድተው በመንግስት የተጀመሩ ጥረቶችን እንዲደግፉ ጥሪ አቅርቧል፡፡

ተማሪዎች ፈተና ወስደው ሲጨርሱ የሚኖሩ ጉዳዮችን የምናሳውቅ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ የተማሪ ወላጆች በመደበኛ መገናኛ ብዙኃን የሚተላለፉ መረጃዎችን ብቻ እንዲጠቀሙ እና ተረጋግተው እንዲጠብቁ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል፡፡
Please wait, video is loading...

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨሪስቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ (Ethiopian Broadcasting Corporati

Post by Lakeshore » 01 Jul 2021, 11:53

ኣሁን መደረገ ያለበት ወደፊት ፓሽፖርት ኣምጡ ሊባሉ ስለሚችል ኣሁን በጊዜ ወደ ሰላማዊው ኣምሃራ ክልል አንደምንም ኣድርጎ አንዲመጡ ማረግ ነው። ይህንን ስል ታዲያ ትግሬዎች መምጣት ኣይችሉም ኣዲስ የትግሬን በተመለከተ ፕሊሲ አስኪወጣ ድረስ።

ሌላው ደግሞ ማንም ትግሬ ትግራይ ክልል ያገኘው የትምህርት በፖለቲካ ኣመለካከት አና የፓርቲ ኣሰራር መርህ መሰረት ደረጃውን ያልጠበቀማስረጃ አንደገና በሌላ ክልል ኣስተዳደር ባሉ የትምህርት ትቋምት አንደገና ተምዘኖ ካልጸደቀ ብስተቀር ከትግራይ ውጪ ተቀባይነት አንደሌለው መወሰኑን በቅረቡ መግለጫ አንድሚስጥ ትምህርት ሚንስቴር ኣስታውቋል።

ይህ ነው ቁርጠኝነት ማለት ኣብይ ብራቮ።

temari
Member
Posts: 3916
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨሪስቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ (Ethiopian Broadcasting Corporati

Post by temari » 01 Jul 2021, 12:15

This is good news but most likely will not help the parents much.
They may not believe it and see this as an attempt to buy time.
The government must do everything in the coming days to bring the students back home ASAP.
Otherwise the parents won't give rest.

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨሪስቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ (Ethiopian Broadcasting Corporati

Post by Abere » 01 Jul 2021, 12:24

Why in the first place these students left behind is very interesting. They should be the ones to leave Meqelle first and more importantly, why was Meqelle university opened? This is did not need big brain.

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨሪስቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ (Ethiopian Broadcasting Corporati

Post by Lakeshore » 01 Jul 2021, 12:33

temari

አንግዲያው በመጀመሪኣ ከትግሬ ኣተርፋለሁ በሎ የሄደ ቢመቸው ቀድሞ ለመጠቅም ነበር ።
ኣሁን ግን በሂደት የተማሩ የመስለኛል አና ከንግዲህ ወዶ የሆደን ምከረው መከረው አምቢ ካለ መከራ ይምከረው ነውና መከላከያ አየተዋልጋለት አሱ አዛ አማራለሁ በሎ የሄደ ደንቆሮ ተምሮም ምንም የሚያመጣው የለም።

አና ኣብይ ሃሳቡን አኪቀይር ውይም አንደተባለው የእርሻው ውቅት አስኪያልፍ ከሌላው አንደርታና አሮብ ጋር ሆኖ ጁንታውን መዋጋት ውይም አያገለገል መቅየት ነው ከቻለም መከላከያው ውይም የብረት ኣጥር የሆነው ኣምራ ወዳለበት ለምሄድ መሞከር ውይም የጁናታውን አርዳታ ከመጽዋቾች ለማግኘት ጥረት ማድረግ ንው። ያሉት ሰዶም አና ገሞራ የሆነችው ትግራይ የባስ ብሎ መቀሌ ነው አና በጸሎታችን ኣንረሳቸውም አንጂ ያመንግስት ችግረ ለማስመሰል ኣትሞክሩ።

ለሃምሳ ሆዳም ተብሎ አንደገና ቃል ኣይታጠፍም።

ይቅረታ ኣንድ የረሳሁት ምፍትሄ ሃሳብ ለምን አንዛ ለጋስ የሆኑ ኣባ ገዳዮች በኣውሮፕላን ሄደው ምግብ ስጥተው ኣቴቴ ኣድረገው ኣያመጥዋቸውም። ያኔ በጦርነት መሃል ኣልነበር አንዴ ሄደው ለጁናታው አርዳታ የሰጡ የነበረው ኣሁንስ አንዚህስ ወጎናቸ ኣይደሉም አንዴ። ውይም ያቡና ና ኣረቄ ገልባጭ ሸኔ አና ቀሮ ተውርወሮ ሄዶ ኣያመጣቸውም አደው ለማሳስብ ያህል ነው።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨሪስቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ (Ethiopian Broadcasting Corporati

Post by Lakeshore » 01 Jul 2021, 15:11

ሰሞነኛው ስንኝ

ጎጃሜ ቡዳ ነው ብላችሁ ስትሉ ፣
ትግሬን ትግሬ በላው ከእንግድህ ምን ትሉ? ------

ጎጃሜ ቡዳ ነው ብልሽ ኣወርተሻል
ከ ከኣጋሜ/ከመቀሌ፣ሌላ ሰው ሰውን ሲበላ የት ኣባሽ ኣይተሻል

በመቀሌ እንድርታን ኣጋሜ ሲበሉ
የትግሬውም ጳጳስ ዝም ብለው ያያሉ !!!

ነውር ነው ሲልዋቸው
በጀሃ ዝም በሉ ብለው ይሰድባሉ !!!

ሰውን ሰው ሲበላው - መቀሌ ላይ ታይቷል፣
ሆድቃው ተበልቶ -ጭንቅላቱ ቀርቷል።

አንድም አለ ሌላ ከወደ ማይ-ካድራ ፣
አልቃሽ የገጠመው ትግሬ ባል አግብታ ለሞተች አማራ።

ነግሬሽ ነበረ በአጥር ተንጠልጥዬ፣
ትግሬ ውሽማ እንጅ ባል አይሆንም ብዬ።

Post Reply