Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አዲዮስ አማራ! ኮ/ል አብይ በጌምድር እንጂ አማራ የሚል የለም አለ፡፡ ወጪ ሰሳያወጣ ሂሳብ (ወጪ) ለማወራረድ የተጨነቀው የአማራ መንግስት ልመና አንድምታ፡፡

Post by AbebeB » 30 Jun 2021, 11:23

  • የአማራ መንግስት ሱሪ ሰሞኑን ቢፈተሽ የረጠበውን ታንቲያቸውን ለማድረቂያ ብርቱ ፀሀይ የት ነው ያለ ሳያስብለን አይቀርም፡፡ እንደዚያም ሆኖ አይቀረው እየመጣ ነው፡፡
  • ሌላው አስረጋሚ ነገር ኮ/ል አብይ በንግግሩ ቤገምድር ያላት ምን ለማለት ይሆን? አማራ የሚጠላትን የቤጃምድር አጠራር ከየት ፈልፍሎ አወጣ? ለምን አለማስ ብቅ አደረጋት? ቅኔው የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የሚለው አማራ ነኝ ሳይሆን በጌምድር (ቤጃ) ነኝ |የሚል ነው፡፡ አዲዮስ አማራ!
  • ይህ ከአማራ መንግስት የልመና መግለጫ ጋር ይጣጣማል ብዬ አስባለሁ፡፡

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: አዲዮስ አማራ! ኮ/ል አብይ በጌምድር እንጂ አማራ የሚል የለም አለ፡፡ ወጪ ሰሳያወጣ ሂሳብ (ወጪ) ለማወራረድ የተጨነቀው የአማራ መንግስት ልመና አንድምታ፡፡

Post by EPRDF » 30 Jun 2021, 11:44

ኦቦአበበቢ፣

ይሄ ሰውዬ ህዝብ ፊት ቃላት ማሽሞንሞን፣ ባሸበረቀ ቃላቶች የህዝብን ስሜት መቆጣጠር እንደ አንድ መሳሪያ የሚጠቀምበት ስልት ነው። የሚያሳዝነኝ ተሰብስቦ ቱሪናፋ እያዳመጠ የሚያጨበጭብ፣ የዚህን ሰውዬ ባሕርይ እስከዛሬ መርዳት የተሳነው ሚዲያና ሕዝብ አንተንም ጨምሮ ነው። በጌምድርም ይበል ጎንደርም ይበል ላስታ ሰቆጣ፣ ይሄ ሰውዬ ዛሬ የተናገረውን ነገ አያቀውም። So do not take this man's words seriously.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አዲዮስ አማራ! ኮ/ል አብይ በጌምድር እንጂ አማራ የሚል የለም አለ፡፡ ወጪ ሰሳያወጣ ሂሳብ (ወጪ) ለማወራረድ የተጨነቀው የአማራ መንግስት ልመና አንድምታ፡፡

Post by AbebeB » 30 Jun 2021, 11:52

EPRDF wrote:
30 Jun 2021, 11:44
ኦቦአበበቢ፣

ይሄ ሰውዬ ህዝብ ፊት ቃላት ማሽሞንሞን፣ ባሸበረቀ ቃላቶች የህዝብን ስሜት መቆጣጠር እንደ አንድ መሳሪያ የሚጠቀምበት ስልት ነው። የሚያሳዝነኝ ተሰብስቦ ቱሪናፋ እያዳመጠ የሚያጨበጭብ፣ የዚህን ሰውዬ ባሕርይ እስከዛሬ መርዳት የተሳነው ሚዲያና ሕዝብ አንተንም ጨምሮ ነው። በጌምድርም ይበል ጎንደርም ይበል ላስታ ሰቆጣ፣ ይሄ ሰውዬ ዛሬ የተናገረውን ነገ አያቀውም። So do not take this man's words seriously.
EPRDF,

ንግግሩን አትመኑ ካልክማ አማራን በተጨማሪ ታስቀዝናለህ፡፡ ምክንያቱም ኮ/ል አብይ ከመቀሌ ብንወጣም ወልቃይትንና ራያን ግን አናስነካም ያለውን እንዳያምኑና በቃ እዚያው ሽንት ቤት ውስጥ እንዲቀመጡ (ከመመላለስ) ያደርጋቸዋልና፡፡

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: አዲዮስ አማራ! ኮ/ል አብይ በጌምድር እንጂ አማራ የሚል የለም አለ፡፡ ወጪ ሰሳያወጣ ሂሳብ (ወጪ) ለማወራረድ የተጨነቀው የአማራ መንግስት ልመና አንድምታ፡፡

Post by EPRDF » 30 Jun 2021, 12:48

AbebeB wrote:
30 Jun 2021, 11:52

EPRDF,

ንግግሩን አትመኑ ካልክማ አማራን በተጨማሪ ታስቀዝናለህ፡፡ ምክንያቱም ኮ/ል አብይ ከመቀሌ ብንወጣም ወልቃይትንና ራያን ግን አናስነካም ያለውን እንዳያምኑና በቃ እዚያው ሽንት ቤት ውስጥ እንዲቀመጡ (ከመመላለስ) ያደርጋቸዋልና፡፡

አዪዪዪ የአማሮችን ነገር ካነሳህማስ ኦቦአበበቢ፣ በኣቢይ በጎ ፍቃድ መሳርያ ይዘው ሆሆ ብለው ትግሬን አርደው ጀግንነታችውን አሳዩ፣ ግን አለማወቅ ፣ ጋማነት። እውነት አማሮች አቢይ አህመድ ራያና ወልቃይትን ይጠብቅልናል ብለው ካመኑ ፣ ዳግም ጋማነታቸውን ማስመስከር ነው። ሰውዬው ሁለት ኃይማኖት ሽጦ ፕሮቴስታንትን ገዝቶ መኖር የያዘ ሰው ነው። ለጥቅሙ፣ ለስልጣኑና ለዝናው እንኳን ራያና ወልቃይት አህጉረ አፍሪካንም የሚሸጥ ሰው መሆኑን ነው የማሸተው ጠረን በዚህ ሰው ላይ። እንዴት የአንድ ሐገር መሪ፣ የአንድን ክልል ልዩ ኃይል አስታጥቆ መሬትህን ነፃ አውጣ ብሎ ሕዝብ ከሕዝብ ያጨራርሳል? እንዴት የአንድ ሐገር መሪ የውጭ ሐገር ጦር አስገብቶ ሴቱን እያስደፈረ፣ መሰርተልማት እያስፈረሰ፣ ንብረት እያዘረፈ ተባባሪ ይሆናል? ይህንን ዓይኑ እያየ ለትግሬ ባለው ጥላቻ፣ ትግሬን ስለገደለና ስላስገደለ ብቻ ይህንን ሰውዬ ለሚያምን ህዝብ በጣም አዝናለሁ።ከልቤ።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አዲዮስ አማራ! ኮ/ል አብይ በጌምድር እንጂ አማራ የሚል የለም አለ፡፡ ወጪ ሰሳያወጣ ሂሳብ (ወጪ) ለማወራረድ የተጨነቀው የአማራ መንግስት ልመና አንድምታ፡፡

Post by AbebeB » 30 Jun 2021, 12:58

EPRDF wrote:
30 Jun 2021, 12:48

  • “ትግሬን ስለገደለና ስላስገደለ ብቻ ይህንን ሰውዬ ለሚያምን ህዝብ በጣም አዝናለሁ። ከልቤ።” በዚህ እስማማለሁ፡፡
  • ነገር ግን አማራ ያልከውን ያሌለ ሕዝብ አወደሰክ እኮ፡፡ ለማንኛውም የምትደብራቸሁን ጥያቄ እንደገና ላቅርብ፡፡
  • አማራ አለ፡ ጀግናም ነው ካልክ፣ በታሪክ የተመዘገበ የአማራ ብሔራዊ ጀግና (ጠላ እየጠጣ የሚያቅራራውን ሳይሆን) ብትጠቅስልኝ?

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: አዲዮስ አማራ! ኮ/ል አብይ በጌምድር እንጂ አማራ የሚል የለም አለ፡፡ ወጪ ሰሳያወጣ ሂሳብ (ወጪ) ለማወራረድ የተጨነቀው የአማራ መንግስት ልመና አንድምታ፡፡

Post by EPRDF » 30 Jun 2021, 13:11

AbebeB wrote:
30 Jun 2021, 12:58
EPRDF,
  • “ትግሬን ስለገደለና ስላስገደለ ብቻ ይህንን ሰውዬ ለሚያምን ህዝብ በጣም አዝናለሁ። ከልቤ።” በዚህ እስማማለሁ፡፡
  • ነገር ግን አማራ ያልከውን ያሌለ ሕዝብ አወደሰክ እኮ፡፡ ለማንኛውም የምትደብራቸሁን ጥያቄ እንደገና ላቅርብ፡፡
  • አማራ አለ፡ ጀግናም ነው ካልክ፣ በታሪክ የተመዘገበ የአማራ ብሔራዊ ጀግና (ጠላ እየጠጣ የሚያቅራራውን ሳይሆን) ብትጠቅስልኝ?
እንዴ ምነው ኦቦአበበቢ ነውር አይደለም እንዴ፣ እኔ መች አማራ አለ አልኩ ወይም ስለ አማራ ጀግንነትም ቢሆን መች አወራሁ። ቃላት አፌ ላይ እያስቀመጥክ እኮ ነው፣ ተው ተው ነውር ነው ብያለሁ። ባይሆን ስለ አማራ ማንነት ልትጠይቀኝ ከከጀልክ፣ ከዚህ ቀደም እዚሁ ቤት ተናግርያለሁ፣ ለኔ፣ አማራ ማለት፣ የትግሬ የአገውና የኦሮሞ ድብልቅ ነው። excluding አማራ wannabe ጎበናዎች.

Abere
Senior Member
Posts: 15408
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አዲዮስ አማራ! ኮ/ል አብይ በጌምድር እንጂ አማራ የሚል የለም አለ፡፡ ወጪ ሰሳያወጣ ሂሳብ (ወጪ) ለማወራረድ የተጨነቀው የአማራ መንግስት ልመና አንድምታ፡፡

Post by Abere » 30 Jun 2021, 13:15

EPRD why are calling your self with a name already dead. It reminds me the deceased Debretsion. Don't live a deceased name, change it woyani or something like that.

By the way, for your information. Amhara will not be focusing on Abiy Ahmed, should stop either criticizing, praising or disusing him. Amhara MUST focus on securing its territorial sovereignty and for that all Amhara land is guarded 24/7 by its gallant Amhara Fano Defense Force. This is Amhara's firewall. Don't mix Amhara with Abiy Ahmed. If the 100 Billion Birr were to be approved by Amhara, you would not see a dime. You should be thankful for Abiy Ahmed's generosity and you don't have moral quality to badmouth him. Let alone rationing you 100 Billion Birr, Amhara will not allow you to look at back the horizons /skies of Humera, Weqait and Raya with squinting eyes.

አልታይህ አለኝ - ያገሬ ሰማይ፤
እንድህ ሆደ ቆርጦ እርቄያለሁ ወይ?

እያልክ ለምለሟን የአማራ ምድር እና ኢትዮዽያን ስትናፍቅ ትኖራለህ። እግዜር ፅናቱን ይስጣችሁ:: ወርቅ ላበድረህ ጠጠር መላሽ ናችሁ።

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: አዲዮስ አማራ! ኮ/ል አብይ በጌምድር እንጂ አማራ የሚል የለም አለ፡፡ ወጪ ሰሳያወጣ ሂሳብ (ወጪ) ለማወራረድ የተጨነቀው የአማራ መንግስት ልመና አንድምታ፡፡

Post by EPRDF » 30 Jun 2021, 13:47

EPRD why are calling your self with a name already dead. It reminds me the deceased Debretsion. Don't live a deceased name, change it woyani or something like that.
Gash Abere,
Abiy, Demeke, Taye danda, Abadula, Birhanu Jula and the rest who liberated you from TPLF all are EPRDFites. They are still ruling and determining on your tomorrow's fate.
Amhara MUST focus on securing its territorial sovereignty and for that all Amhara land is guarded 24/7 by its gallant Amhara Fano Defense Force. This is Amhara's firewall. Don't mix Amhara with Abiy Ahmed.
Bravo Gash Abere,
You and only a few of You saying this and I wish every Amhara shares this sentiment. But I have seen many Amharas saying "Abiy Yemut" when they swear.
If the 100 Billion Birr were to be approved by Amhara, you would not see a dime. You should be thankful for Abiy Ahmed's generosity and you don't have moral quality to badmouth him. Let alone rationing you 100 Billion Birr, Amhara will not allow you to look at back the horizons /skies of Humera, Weqait and Raya with squinting eyes.
Don't worry about me Gash Abere I ain't going to look at your land, feel free. You just be rich, be self-sufficient, gather your people in your land/kelel and have a good life. That would be a sigh of relief for me too.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አዲዮስ አማራ! ኮ/ል አብይ በጌምድር እንጂ አማራ የሚል የለም አለ፡፡ ወጪ ሰሳያወጣ ሂሳብ (ወጪ) ለማወራረድ የተጨነቀው የአማራ መንግስት ልመና አንድምታ፡፡

Post by AbebeB » 30 Jun 2021, 14:02

EPRDF wrote:
30 Jun 2021, 13:11
AbebeB wrote:
30 Jun 2021, 12:58
EPRDF,
  • “ትግሬን ስለገደለና ስላስገደለ ብቻ ይህንን ሰውዬ ለሚያምን ህዝብ በጣም አዝናለሁ። ከልቤ።” በዚህ እስማማለሁ፡፡
  • ነገር ግን አማራ ያልከውን ያሌለ ሕዝብ አወደሰክ እኮ፡፡ ለማንኛውም የምትደብራቸሁን ጥያቄ እንደገና ላቅርብ፡፡
  • አማራ አለ፡ ጀግናም ነው ካልክ፣ በታሪክ የተመዘገበ የአማራ ብሔራዊ ጀግና (ጠላ እየጠጣ የሚያቅራራውን ሳይሆን) ብትጠቅስልኝ?
እንዴ ምነው ኦቦአበበቢ ነውር አይደለም እንዴ፣ እኔ መች አማራ አለ አልኩ ወይም ስለ አማራ ጀግንነትም ቢሆን መች አወራሁ። ቃላት አፌ ላይ እያስቀመጥክ እኮ ነው፣ ተው ተው ነውር ነው ብያለሁ። ባይሆን ስለ አማራ ማንነት ልትጠይቀኝ ከከጀልክ፣ ከዚህ ቀደም እዚሁ ቤት ተናግርያለሁ፣ ለኔ፣ አማራ ማለት፣ የትግሬ የአገውና የኦሮሞ ድብልቅ ነው። excluding አማራ wannabe ጎበናዎች.
EPRDF,
  • እንደ አማራ ነኝ ባዩ ማሞ ቂሉ ሆንኩ እኮ፡፡ ስምህን አንቢቤ አስተሳሰብህንም መገመት ወይም ማወቅ ነበረብኝ፡፡
  • የቄርታከአንድ ፋርጤ፣ ፎጤ ና ያው ጤ ጋር ቆይቼ ነበርና አጋብታብኝ ሄዳ ነው፡፡
  • እንደዚያም ሆኜ ግን ስምህን በተገቢው መጻፍ ከማይችለው Abere ግን ተሽዬ ተገኝቻለሁ፡፡ ጂሚው ስምህን እንዴት እንደጻፈው አንብብ፡፡/list]

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: አዲዮስ አማራ! ኮ/ል አብይ በጌምድር እንጂ አማራ የሚል የለም አለ፡፡ ወጪ ሰሳያወጣ ሂሳብ (ወጪ) ለማወራረድ የተጨነቀው የአማራ መንግስት ልመና አንድምታ፡፡

Post by Dawi » 30 Jun 2021, 14:08

AbebeB wrote:
30 Jun 2021, 12:58
EPRDF wrote:
30 Jun 2021, 12:48
AbebeB wrote:
30 Jun 2021, 11:52

EPRDF,

ንግግሩን አትመኑ ካልክማ አማራን በተጨማሪ ታስቀዝናለህ፡፡ ምክንያቱም ኮ/ል አብይ ከመቀሌ ብንወጣም ወልቃይትንና ራያን ግን አናስነካም ያለውን እንዳያምኑና በቃ እዚያው ሽንት ቤት ውስጥ እንዲቀመጡ (ከመመላለስ) ያደርጋቸዋልና፡፡

አዪዪዪ የአማሮችን ነገር ካነሳህማስ ኦቦአበበቢ፣ በኣቢይ በጎ ፍቃድ መሳርያ ይዘው ሆሆ ብለው ትግሬን አርደው ጀግንነታችውን አሳዩ፣ ግን አለማወቅ ፣ ጋማነት። እውነት አማሮች አቢይ አህመድ ራያና ወልቃይትን ይጠብቅልናል ብለው ካመኑ ፣ ዳግም ጋማነታቸውን ማስመስከር ነው። ሰውዬው ሁለት ኃይማኖት ሽጦ ፕሮቴስታንትን ገዝቶ መኖር የያዘ ሰው ነው። ለጥቅሙ፣ ለስልጣኑና ለዝናው እንኳን ራያና ወልቃይት አህጉረ አፍሪካንም የሚሸጥ ሰው መሆኑን ነው የማሸተው ጠረን በዚህ ሰው ላይ። እንዴት የአንድ ሐገር መሪ፣ የአንድን ክልል ልዩ ኃይል አስታጥቆ መሬትህን ነፃ አውጣ ብሎ ሕዝብ ከሕዝብ ያጨራርሳል? እንዴት የአንድ ሐገር መሪ የውጭ ሐገር ጦር አስገብቶ ሴቱን እያስደፈረ፣ መሰርተልማት እያስፈረሰ፣ ንብረት እያዘረፈ ተባባሪ ይሆናል? ይህንን ዓይኑ እያየ ለትግሬ ባለው ጥላቻ፣ ትግሬን ስለገደለና ስላስገደለ ብቻ ይህንን ሰውዬ ለሚያምን ህዝብ በጣም አዝናለሁ።ከልቤ።
EPRDF,
  • “ትግሬን ስለገደለና ስላስገደለ ብቻ ይህንን ሰውዬ ለሚያምን ህዝብ በጣም አዝናለሁ። ከልቤ።” በዚህ እስማማለሁ፡፡
  • ነገር ግን አማራ ያልከውን ያሌለ ሕዝብ አወደሰክ እኮ፡፡ ለማንኛውም የምትደብራቸሁን ጥያቄ እንደገና ላቅርብ፡፡
  • አማራ አለ፡ ጀግናም ነው ካልክ፣ በታሪክ የተመዘገበ የአማራ ብሔራዊ ጀግና (ጠላ እየጠጣ የሚያቅራራውን ሳይሆን) ብትጠቅስልኝ?
አቤ

አንቺ የአይምሮ ድርቀት አለብሽ!

ዛሬ እንኳን "አማራ" አሁን "ኤርትራም" የሚባል ሐገር አለ፣ አብረው እየወገሩህ ነው በሁመራ ግንባር፤ ምን ይሻልሃል? :mrgreen:

Take it easy! Enjoy Yared Negu & Millen Hailu - (BIRA-BIRO)!

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አዲዮስ አማራ! ኮ/ል አብይ በጌምድር እንጂ አማራ የሚል የለም አለ፡፡ ወጪ ሰሳያወጣ ሂሳብ (ወጪ) ለማወራረድ የተጨነቀው የአማራ መንግስት ልመና አንድምታ፡፡

Post by AbebeB » 30 Jun 2021, 14:45

Dawi wrote:
30 Jun 2021, 14:08
AbebeB wrote:
30 Jun 2021, 12:58
EPRDF wrote:
30 Jun 2021, 12:48
AbebeB wrote:
30 Jun 2021, 11:52

EPRDF,

ንግግሩን አትመኑ ካልክማ አማራን በተጨማሪ ታስቀዝናለህ፡፡ ምክንያቱም ኮ/ል አብይ ከመቀሌ ብንወጣም ወልቃይትንና ራያን ግን አናስነካም ያለውን እንዳያምኑና በቃ እዚያው ሽንት ቤት ውስጥ እንዲቀመጡ (ከመመላለስ) ያደርጋቸዋልና፡፡
አዪዪዪ የአማሮችን ነገር ካነሳህማስ ኦቦአበበቢ፣ በኣቢይ በጎ ፍቃድ መሳርያ ይዘው ሆሆ ብለው ትግሬን አርደው ጀግንነታችውን አሳዩ፣ ግን አለማወቅ ፣ ጋማነት። እውነት አማሮች አቢይ አህመድ ራያና ወልቃይትን ይጠብቅልናል ብለው ካመኑ ፣ ዳግም ጋማነታቸውን ማስመስከር ነው። ሰውዬው ሁለት ኃይማኖት ሽጦ ፕሮቴስታንትን ገዝቶ መኖር የያዘ ሰው ነው። ለጥቅሙ፣ ለስልጣኑና ለዝናው እንኳን ራያና ወልቃይት አህጉረ አፍሪካንም የሚሸጥ ሰው መሆኑን ነው የማሸተው ጠረን በዚህ ሰው ላይ። እንዴት የአንድ ሐገር መሪ፣ የአንድን ክልል ልዩ ኃይል አስታጥቆ መሬትህን ነፃ አውጣ ብሎ ሕዝብ ከሕዝብ ያጨራርሳል? እንዴት የአንድ ሐገር መሪ የውጭ ሐገር ጦር አስገብቶ ሴቱን እያስደፈረ፣ መሰርተልማት እያስፈረሰ፣ ንብረት እያዘረፈ ተባባሪ ይሆናል? ይህንን ዓይኑ እያየ ለትግሬ ባለው ጥላቻ፣ ትግሬን ስለገደለና ስላስገደለ ብቻ ይህንን ሰውዬ ለሚያምን ህዝብ በጣም አዝናለሁ።ከልቤ።
EPRDF,
  • “ትግሬን ስለገደለና ስላስገደለ ብቻ ይህንን ሰውዬ ለሚያምን ህዝብ በጣም አዝናለሁ። ከልቤ።” በዚህ እስማማለሁ፡፡
  • ነገር ግን አማራ ያልከውን ያሌለ ሕዝብ አወደሰክ እኮ፡፡ ለማንኛውም የምትደብራቸሁን ጥያቄ እንደገና ላቅርብ፡፡
  • አማራ አለ፡ ጀግናም ነው ካልክ፣ በታሪክ የተመዘገበ የአማራ ብሔራዊ ጀግና (ጠላ እየጠጣ የሚያቅራራውን ሳይሆን) ብትጠቅስልኝ?
አቤ
አንቺ የአይምሮ ድርቀት አለብሽ!
ዛሬ እንኳን "አማራ" አሁን "ኤርትራም" የሚባል ሐገር አለ፣ አብረው እየወገሩህ ነው በሁመራ ግንባር፤ ምን ይሻልሃል? :mrgreen:
Take it easy! Enjoy Yared Negu & Millen Hailu - (BIRA-BIRO)!
Dawi aka Ermiyas,
  • ማሞ ቂሉ ጠፋሽ እኮ፡፡ ምነው በዛሬው Ethio 360 ላይ አፍሽ ተሳሰረ? አይቀሬው የኦሮሚያ ነጻነት ደረሰ እኮ፡፡ የፈራሄው የመቀሌን መገንጠል ሳይሆን የሰፋሪዎች ዕጣ ፋንታ ነው፡፡
  • ልጅቷ እኮ ትግሬ ነች
I mean you don't belong.
  • አንተማ ዘርን (nation) ከመሬት (country) እና taxonomy ከ genealogy ለይተህ የማታውቅ ደደብ፡፡ 1+1 = 3 birr የምትል ደደብ ሂሳብ ሰራተኛ (accountant)

Post Reply