Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ትግራይ የመከራ ክልል!!!!

Post by Hameddibewoyane » 30 Jun 2021, 05:30

በመቐለ ከ50 ሰዎች በላይ ተገድሏል። ተስፋ የቆረጠው የኣሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች በግዝያዊ መስተዳደር ሲሰሩ የነበሩት ኣመራርና በዓረና ኣባላት የትዳር ኣጋሮቻቸው ፣ ልጆቻቸውና ዘመደ ኣዝማድ በተገኙበት በኣሰቃቂ ረሽኗል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የግዝያዊ መስተዳደሩ ኣመራርና የዓረና ፓርቲ ኣባላት ቤቶች እየተጠቆሙ ሙሉ ለሙሉ በተደራጀ መልኩ ተዘርፋል።

በመቐለ ከተማ ለተብርሃን የምትባለው የ3 ልጆች እናት ማምሻውን ብልፅግና ትደግፍያለሽ በማለት ከገደልዋት በሃላ ሬሳዋ በመኪና እየጎተቱ በኮብል እስቶን ጭካኔያቸውን ኣሳይቷል። ካሕሳይ የሚባለው ሺፌር በመስኮት የባንዳ እጣ ፋንታ ይሄ ነው በማለት በየጎዳናው ኣስከሬንዋን እየጎተተ ህዝቡ ስያሸብር እንዳመሸ የኣይን እማኞች ተናግራል።