Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ዘመቻ አሉላና የአማራ ልዩ ኃይል ድል በኦፍላ!

Post by Ejersa » 26 Jun 2021, 17:21

አሉላ አዱላ ነው። አዱላ ማለት ደግሞ፣ የጦር ውሎ፤ የጦር አቃቤ ሰዓታት፤ የአዱሊክ ግንዱ እንደማለት ነው።

ኢትዮጵያውያን በቆረጣ ጠላትን መበታተን በቅፅበታዊና መብረቃዊ ጥቃት ጠላትን ድባቅ መምታ የተለማመዱት በወራሪው የጣሊያን ሠራዊት ላይ ነበር። የስልቱና ታክቲኩ ባለቤት ደግሞ የምንግዜም የአፍሪካ ምርጡ ጀኔራል ራሥ አሉላ ናቸው። የአሉላ የልጅ ልጆች የሆነት ትህነጎች ደግሞ ያን የተከበረ ስም አረከሱት...እኩይ ተግባራቸውን ዘመቻ አሉላ ሲሉ ሰየሙት....

በግንቦት ወር መጨረሻ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከሃውዜን እስከ ቆላ ተንቤን: ከአገረ ሰላም እስከ አግበ የጭላ: ከብዘት እስከ እንጥጮ፣ ከማይቀነጠል እስከ ራማ ድረስ ኦፕሬሽን ፋይናሌ በሚል መጠሪያ በጁንታው ርዝራዥ ላይ ጥቃት በመሰንዘር የሽፍታውን ኃይል መውጫ መግቢያ አሳጥቶት ከርሟል። በመከላከያው የደረሰበትን ጥቃት መቋቋም ያቃተው የጁንታው ርዝራዥ ኃይል ማምለጫ ሲያጣ እንደለመደው ጥሻ ለጥሻ በመሸሽ ሸጡን ተከትሎ ወደ አበርገሌ እና ወደ ኮረም ዙሪያ በመምጣት ተደብቆ ከርሟል።

ሰኔ 14 2013 በኢትዮጵያ የሚካሄደውን አገር አቀፍ ምርጫ ሰላማዊ ለማድረድረግ ሲባል የመከላከያ ሰራዊት ሲያካሄደው የነበረውን የማጠቃለያ ዘመቻ ለጊዜው ገታ አድርጓል። ለምርጫው ፍትሐዊነት ሲባል በራያ አካባቢ እነ ቀሰቀሰ በነበረው የመከላከያ ሀይል...ደግሞ የተወሰነ ኃይል ብቻ በአካባቢው በማስቀረት ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ተንቀሳቅሰዋል።

በአካባቢው የተከሰተውን የኃይል መሳሳት የተረዳውየ የጁንታው ርዝራዥ እንዲህ ያለውን አመቺ ሁኔታ በመጠቀም ድህረ ምርጫ ሄደቱን ለማደናቀፍ፣ ለክረምቱ ወራት የሚሆን ስንቅ ለመዝረፍ፣ እና አለም አቀፍ እውቅና ለማትረፍ ሰኔ 17 ቀን 2013 ዓም ዘመቻ አሉላ በሚል ስያሜ በኮረም አካባቢ በሚገኘው የአማራ ልዩ ኃይል ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ተንቀሳቀሰ....ሰኔ 17 2013 የዋለው ሃlሙስ ቀን ነው። ሃሙስ የቀን ቅዱስ ነው። በኮረም ደግሞ የገበያ ቀን ነው::

ታዲያ ጁንታው በኮረም ሃሙስ ቀን የሚውለውን የገበያ ቀን በማስታከክ ሰርጎ ገቦችን ገበያተኛ በማስመሰል በማለዳ ወደ ኮረም ከተማ አስገባ:...ቀጥሎም ለማደናገርና አካባቢው የሚንቀሳቀሰውን የአማራ ልዩ ኃይል ለመበታተን የጁንታው ርዝራዥ ሃይል አድነባ ተብሎ በሚጠራው የኮረም ገጠር አካባቢ ጥይት መተኮስ ጀመረ::
ይህ ማለት በከተማ ውስጥ እና ከከተማ ውጭ ጥቃት በመክፈት ከእጁ የወጣውን የራያን ህዝብ ለመበቀል ያለመ ነበር:...ታዲያ ይህን የጁንታውን ሃሳብ እና እንቅስቃሴ የተገነዘበው የራያ ኦፍላ ኮረምን እና አካባቢውን በመቆጣጠር ላይ ያለው የአማራ ልዩ ኃይል ሁለት ነገሮችን በአስቸኳይ ወሰነ::

1ኛ) የዛሬው የኮረም ገበያ ዛሬ ጧት ሶስት ሰዓት ገደማ በፍጥነት እንዲፈርስ

2ኛ) ህዝቡ ወደ ቤት እንዲገባ፣ ከገጠር ለገበያ የሚገባውንም ባለበት እንዲቆይ አዘዘ።

በመጨረሻም የአማራ ልዩ ኃዬል የሽፍታ ቡድኑን አይቀጡ ቅጣት ለመቅጣት ወደ አደነባ በመንንቀሳቀሰ። ልክ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ሲል የማጥቃት ውጊያ ጀመረ። ውጊያው በተጀመረ በጥቂት ደቂቃ ውስጥ የሁለት ሴትና የአንድ ወንድ የአማራ ልዩ ኃይል አባላት ሚና ማርሽ ቀያሪ ሆኖ ተስተዋለ።

በአካል ሶስት ናቸው፣ሁሉም ሰው ናቸው በመንፈስ አንድ ናቸው በሁነቶች ሦስት፥ በአንድነት ሦስት፥ በሦስት አንድነት እንዲል ሚስጥረ ሥላሴ

የወር አባባ ሲመጣ አናት ይፈልጣል ወገብ ያንቀጠቅጣል ሆድ ይቆርጣል፣ያነጫንጫል፣በሆነ ባልሆነው ብስጭትጭት ያደርጋል አቅም ያሳጣል።

የተፈጥሮ ህግ ነው እና በሙሳና አይደለልም በስልጣን አይሻርም በፆለትም አይቀርም። በጥይት እሩምታ አይቆምም።

አሁን ውጊያው ተጧጡፏል። የአማራ ልዩ ኃይል ጎዶች ወኔ ታጥቀዋል። ሽፍታው ያሰለፋቸው ህፃናት ካናቢስ አጭሰው ጡዘዋል...አፍንጫቸው ረዝሞል...ጥይት የማይመታቸው መስሎ ተሰምቷቸዋል... በባዶ እጃቸውን ወደ አማራ ልዩ ሀይል ይንደረደራሉ...የአማራ ልዩ ሀይል አባላት በጥይት ይለቅሟቸዋል...በውጊያው ክስተት ከሆኑት ከሶስቱ የአማራ ልዩ ኃይል አባላት አንደኛዋ ም/ ፲/አለቃዋ ሰማዩ በሚንቀጠቀጥበት ምድር በደም አባላ በሚታጠብበት ሰአት የወር አበባዋ የቀን ቆጥሮ ኡደቱን ጠብቆ ቅልጥ ባለው ውጊያ መሃል በጭኖ ስር ሲንዥቅዠቀ አላስተዋለችም ነበር።

ሌላኛው የሻለቃዋ አባል ፲ አለቃ ግን በም/ ፲/አለቃዋ እግር ስር የሚንዠቀዠቀውን ደም አይታ ጓዲቷ የተመታች መስሏት ነበር። ፲ አለቃዋ ምትሏን ከፊትለፊት ዘወር እንድትል አድርጋ ሱሪዋን ዝቅ አድርጋ ብታይ ም/ ፲/አለቃዋ ምንም ጉዳት አልደረሰባትም የደሙ ምንጪ ማህጠኗ ነበር። የሴትነት ፀጋሽ ነው ሞዴስ አድርጊና ተመለሺ ብላት ፲ አለቃዋ ምክትሏን ባለችበት ትታት ወደ ምድብ ቦታዋ ተፈተለከች።

አሁን የመጀመሪያው ዙር የጠላት ምሽግ ተደርምሶ ሁለተኛውን ዙር ለመደርመስ ወገን ማጥቃቱን ለመሰንዘር ምሽግና ከለላ እያዘጋጀ ነው።
ከሶስቱ ክስተቶች አንዱ ፶/አለቃው የሁለቱ ሴቶች ጓድና ዲሽቃ ተኮሹ ነው። የ፶/አለቃው ዲሽቃውን ተክሎ የሚዋጋበት ምሽግ ለመስራት ወዲህ ጊዜ የለውም ወዲያ ጠላት በተኩስ ሩምታ ፋታ አልሰጥ አለው። የ፶/ አለቃው

በመጀመሪያው ዙር የምሽግ ሰበራ ወቅት የተረፈረፈውን የጠላት አስከሬን እየከመረ ከላላ ምሽግ ሰርቶ የዲሽቃውን ሁለት እግር ከአሰከሬኑ ጀርባ ተክሎ አፈሙዙን አስከሬኑ ላይ አጋድሞ በጠላት ምሽግ ...ዲቅዲቅዲቅ....ዲቅዲቅዲቅ....ዲቅዲቅዲቅ
ያደርገው ይዞል። የአሁኑ አንደ መጀመሪያው ምሽግ ሰበራ ቀላል አይደለም የጠላት ምሽግ በጠንካራ የተፈጥሮ አለት ተከቧል፣ ፀሃይ በርሃኗን ከመስጠት አልፋ ሙቀቷን መልቀቅ ብቻ ሳይሆን በሀሩሯ ማቃጠል ጀምራለች...

አሁን ም/፲ወዋ ሞዲሶን አድርጋ ከ ፶/አለቃው፣ ከዲሽቃ ጎን ቆማ ቦንብ ትወረውራለች
የጠላት መትረየስ ተምዘግዝጎ አየመጣ የ፶/አለቃው ከለላ ምሽግ የሆነውን የራሱን አሰከሬን ሲቦዳድሰው ደሙ አየተፈናጠረ የ፶/አለቃውን ፊት እያለበሰ ከንፈሩን ሙሉ ለሙሉ ሸፈነው ም/፲ዋ የወር አበባዋን እንኳ ለመታጠብ የሳሳችለትን ውሃ ከነኮዳው ለ፶/አለቃው ታጠጣዋለች እሱም የጠላትን ደም ቀላቅሎ በሃሩሩ የከሰለውን ከንፈሩን ያረሰርስበታል...
ውጊያው የቀጠለ ቢሆንም የውሀ እና የጥየት እጥረት የ፶/አለቃውን ገጥሞታል ጠላትም ይህን ተገንዝቦል ስለዚህ መፍጠን ያስፈልጋል አለበለዚያ ጠላት በአስለቃሽ ጭስና በF1 ቦንቦ ብቻ ሳይሆን በከባድ መሳሪያ ታግዞ ከበባ እያደረገ ነው።

የ፶/አለቃው ዲሽቃ ደግም የዚህ ጦርነት ማርሽ ቀያሪ መሆኑን የተረዱት ም/፲ዋና የ፲ አለቃዋ ቦንብ ከመወርወር ጎን ለጎን ም/፲ዋ ውሃ ከሌሎች ጎዶች የወር አበባዋን ምክኒያት አድርጋ እየለመነች ቶሎ ቶሎ ለ፶/አለቃው ታቀብላለች። የ ፲ አለቃዋ ደግሞ ከወገን ብርጌድ ስትበር ሄዳ የዲሽቃ ጥይት ብትጠይቅም ሊሰጧት ፈቃደኛ አልሆኑም የአስር አለቃዋ በጉለበት ቀምታ የዲሽቃ ጥይት በአንገቷ ጭምር ተሸክማ ለዲሽቃ ተኳሹ ታቀብላለች በዚህ አኮኋን ውጊያው ለሁለት ሰአት ቀጥሎ ልክ ከቀኑ አስራ አንደ ሰአት ሲል .ተጠናቀቀ አሉላን ያክል ስም ተሸክሞ የመጣው የጁንታ ኃይል ግማሽን ቀን ያክል እንኳን መዋጋት ሳይችል ተፍረከረከ። ጁንታው በርካታ ሙት : አያሌ ቁስለኛ እና ምርኮኛ ሆኖ የቀረው ጥቂቱ እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ ዛታ እና ሰቆጣ መስመር ፈርጠጠ!!!!! በጣም አሳዛኙ ነገር ጁንታው አሁን በወታደርነት የሚጠቀመው ታዳጊ ህፃናት ልጆችን ነው:: ከኪሳቸው የሚገኘው ደግሞ ሃሽሽ እና ቆሎ ነው::

መቼም በዚህ ውጊያ የተከሰተውን በአደባባይ መግለፅ ከኢትዮጵያዊ ወግና ባህላችን ውጭ በመሆኑ እንተወው። በሽፍታው ላይ የደረሰው በወር ማንዘራችሁ አይድረስ። በአጠቃላይ ግን የጁንታው መቀበሪያ ራያ ላይ ነው የሚለውን ትንግርት ልብ ይሏል!!!! ጁንታው ሁሌም ቆላ ተምቤን እና

ጁንታው ሁሌም ቆላ ተምቤን እና የተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች ላይ ሲደቆስ እየፈረጠጠ ወደ ራያ ይወርዳል!!! ከዚያም ራያ ላይ አመድ ይሆናል!!!! የዛሬ ሶስት ወራት ገደማ በማይማእዶ በሺህ የሚቆጠር የጁንታው አስከሬን እንደተቆጠረ ይታወሳል!!!! ትላንትም ትላንት ወዲያም ዛሬም ይሄው ሆኗል!!!!! እያዞረ እያሽከረከረ ወደ ራያ ያመጣቸዋል!!!! ፍፃሜያቸው ራያ ላይ ለመሆኑ እየታየ ይገኛል!!!! ጁንታው አለሁ ለማለት እዚህም እዚያም ሊያሸብር ቢሞክርም ምሱን እያገኘ በየጊዜው እያለቀና እየተመናመነ ይገኛል!!!! ጁንታው አሁን የቀረው የሚንተፋተፍ ምላሱ ነው!!!! እሱንም በቅርቡ ይውጥዋል!!!!

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዘመቻ አሉላና የአማራ ልዩ ኃይል ድል በኦፍላ!

Post by Abere » 26 Jun 2021, 17:50

What an amazing heroism. I was dismayed though, why is Ethiopian Defense Force is shorthand in supplying armaments' to the Amhara Fano Militia while rag tag TPLF rebels out armed them? Why is the Ethiopian government so frugal when it comes arming Amhara Militia in self-defenses? This should be corrected. The Amhara Special Fano Milita should be armed at the same level as the EDF because they are sacrificing the same lie as the EDF. If Amhara Militia is not armed at that level it is not TPLF that is their enemy, they have enemy from within. This is very concerning. እጅ አስሮ ማስደብደብ ይመስላል::

Sorry, the above was inadvertently posted under Thomas fake news entitled<< Amazing: Abiy Ahmed live from the situation room>>. It was meant in appreciation to the Amhara female soldier and her fellows courageous fight in capturing and neutralizing rag tag TPLF forces. Could not be proud enough of her and her colleagues.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ዘመቻ አሉላና የአማራ ልዩ ኃይል ድል በኦፍላ!

Post by Abe Abraham » 26 Jun 2021, 18:24

" Why is the Ethiopian government so frugal when it comes arming Amhara Militia in self-defenses? "-----ABERE

The same thing happened in Nigeria. I have seen on tv some of the locals fighting Boko Haram in Mai Dugri carrying sticks and self-made weapons !

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ዘመቻ አሉላና የአማራ ልዩ ኃይል ድል በኦፍላ!

Post by Ejersa » 26 Jun 2021, 18:35

https://www.facebook.com/seyoum.teshome ... 694720774/
Ejersa wrote:
26 Jun 2021, 17:21

Post Reply