
ለባጫ ደበሌ የተዘጋጀ የፀሎት ፕሮግራም
ባጫ ደበሌ በጣም ክፉኛ ከተደናገጡት የዓብይ ጄኔራሎች አንዱ ነው :: ያለ የሌለን ኃይል ተጠቅምን ጨርስናል:: ከዚህ በኋላ ዓብይ ራሱ ሄዶ ይዋጋ ብሏል::


Re: ለባጫ ደበሌ የተዘጋጀ የፀሎት ፕሮግራም
“ግብፆቹ ግድቡን ለማጥቃት አይሞክሩም፤ ነገር ግን ቢሞክሩት እንኳን ግድቡን ሊያጠፉት አይችሉም፤ የግድቡን ጥንካሬ እነሱም ያውቁታል።”
~ አርቲስት ባጫ ደበሌ
~ አርቲስት ባጫ ደበሌ
Re: ለባጫ ደበሌ የተዘጋጀ የፀሎት ፕሮግራም
መቀሌን ሹሩባ ሰርቶ ያስዋባትን ጄግና ምነው በዚህ መልኩ ሳልከው። ይህስ በግብፅ እጅ የተሳለ ይመሳላል። ግብፅም ሹሩባ መሰራት ፈልጋለች መለት ነው። የምስርን ሹሩባ ተሰርታ ትመለሳልች። ቂቂቂ