የኦሮሞ ባህል ማዕከል በአዲስ አበባ
ለአመታት ቆሞ የቀረው የጉራጌ ባህል ማዕከል ህንፃ በአዲስ አበባ
የኦሮሞ ባህል ማዕከል በአዲስ አበባ
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13227
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ለአመታት ቆሞ የቀረው የጉራጌ ባህል ማዕከል ህንፃ በአዲስ አበባ
ዲዲቲ
የእርጎ ዝንብ፣ ይህ የተለጠፈው ላንተ አይደለም ። በመላ ኦሮሞ ከተሞችና ደቡብ ከተሞች የሌሎችን ክልል ለሚያለማውና ለሚገነባው እልፍ አዕላፍ የጉራጌ ኢንዱስትሪያሊስትና ባለሃብት ነው ይህ የተለጠፈው ። 5 አመት ስጠን ዉጤቱን ላለም እናሳያለን ።
ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል ይባላል !! ያ አብቅቷል !!

Let me comment this as follows:
I live in a foreign country and the people there are pretty rich, they deploy laborers from other countries of their neighbors. Does that tell you that those laborers are more industrialists?
Either you have to have the resource or be able to work harder (provide the labour), just understand the difference.
If you don't have the resource and unable to work hard, then you are out of the game.
እግዚያብሄር ይስጥልን ማለት ባህላችን ነዉ።
Re: ለአመታት ቆሞ የቀረው የጉራጌ ባህል ማዕከል ህንፃ በአዲስ አበባ
Having Gurage's cultural Hall in the Nations capital of Addis Ababa is an overdue task. It is imperative to stop further structural damage of the building of this cultural hall. Competing it and making it available for everyone is a great thing. This is not only about Gurage culture, it is all of us Ethiopians culture. In Addis Ababa where Gurage are probably making the third largest proportion of the city having an educational and cultural hall is very appropriate. If it is unwillingness of Addis Ababa city Mayor, the reason has to be explained to all of us just not as separate issue of the Gurage; if it is because of the SSNPR regional government funding issue, let the Gurage community organize a Telethon so that Ethiopians and/or Addis Ababain fund it.
Re: ለአመታት ቆሞ የቀረው የጉራጌ ባህል ማዕከል ህንፃ በአዲስ አበባ
አበረ፣
ትክክል ነህ፣ ጥፋቱ የራሳቸው የጉራጌዎቹ ነው። ደቡብ የሚባል መላቅጡ የጠፋ የፖለቲካ ቀመር ውስጥ ገብተው፣ መለስ በመለመላቸው ደካሞች ተወክለን ለ25 አመት አዋሳን ስናሳምር ከረምን ሁሉም የኢትዮጵያ ከተማ ነው በሚል ማለት ነው ። ያው እንሱም ተነሰተው ተገንጣይ ሆኑ ። አሁን ራሳቸው የጉራጌ ወያኔና ብልጽግኖቹ ትምህርት ወስደዋል ። ከ30 አመት በኋላ ንጹህ ዉሃ እንኳን ለናዳንዱ ባላገር ጉራጌ አላስገቡም የቀረው ልማት ቀርቶ ።
ዲዲቲ እንደ አንድ ያረጀ ኮሎኒያል እንቮይ ደግመህ ደጋግመህ ስለ ሪሶርስ ትቀባጥራለህ! የጉራጌ ምድር እንደ ማንኛውም ሃብታም ምድር ነው። የዚህ ሁሉ ምንጭ የጉራጌ ባህል ነው፣ ያም ማለት የኢትዮጵያ ምድር ሁሉ የጉራግም ምድር ነው ብለን ጉልበት፣ ጥረትና ሃብታችንን እዚም እዚያም ስንበትን ነው እንዳንተ ላለ አላዋቂ ዘለፋ የተጋለጥነው ። ያ አሁን ያበቃል ።