ጫኔና ሞላ እንዴት ሆኑ? አብን (NaMA) ተወረፈ እንዳትሉኝ፤ እኔ የማፈላልገው አህዮቼን ነው፡፡
ጨዋታው ወልቃይት አይደለም፡፡ በቤጃ ምድር (ጎንደር) በሆነቸው በቴዎድሮስ አደባባይ የቅማንቶች ባንዲራ በኦፊሴል መቼ ይሰቀላል የሚለው ነው፡፡
Re: ጫኔና ሞላ እንዴት ሆኑ? አብን (NaMA) ተወረፈ እንዳትሉኝ፤ እኔ የማፈላልገው አህዮቼን ነው፡፡
እንደራደር፡፡ ፋርጤም ፈረጠጠ፣ ስንት ፎጤ ነበር ያለቁት?