የነገው ምርጫ በሳተላይትና ድሮን ይጠበቃል፣ ይቀናበራል! በሃረር ዩራኒየም ተገኘ ! ኤቦ ዬቦ !!
የምርጫ ታዛቢ ተብሎ አገር የሚሰልልን ነጭን አሰናብቱት ! ይህች አስገራሚ ኢትዮጵያ ምትባል አገር ምርጫዋን በድሮን ና ሳተላይ ተከታትላ ሰላምዊ እና ትክክለኛ መሆኑን ታረጋግጣለች! ኮራሁ
Re: የነገው ምርጫ በሳተላይትና ድሮን ይጠበቃል፣ ይቀናበራል! በሃረር ዩራኒየም ተገኘ ! ኤቦ ዬቦ !!
በአኔ መጽሃፍ ወስጥ ብርቱካን መደቅሳ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እናት ነች
Re: የነገው ምርጫ በሳተላይትና ድሮን ይጠበቃል፣ ይቀናበራል! በሃረር ዩራኒየም ተገኘ ! ኤቦ ዬቦ !!
ኢትዮጵያ የቴክኖሎጂና ኮማንድ ኮንትሮል ችሎታዋን አሳየች ።