Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
pushkin
Member+
Posts: 9690
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

የአሸባሪው ህወሓት የትግራይ ትግርኚ የምትባል አገር የመመስረት ክፉ ቅዠት በነነ!!!

Post by pushkin » 20 Jun 2021, 14:12

አሸባሪው ህወሓት ከስልጣን መባረርዋ አይቀሬ መሆኑን ስታወቅ፣ የተንኮል አባት አቶ ስብሓት ነጋ፣ አግአዝያን የሚባል ድርጅት በድብቅ መስርተው ነበር። የዚህ ቡዱን ዋና ተልእኮ፣ ትግርኛ ተናጋሪ የትግራይ ተወላጆች እና የኤርትራ ተወላጆች አንድ አገር እንዲመሰረቱ እና ከፊል የኤርትራ መሬት እና የትግራይ መሬት ለሁለት በመሰንጠቅ፣ ትግራይ ትግርኚ የምትባል አገር መመስረት ነው።

ከትግራይ በኩል እንደርታ፣ራያ፣ማይጨው፣ እና ከእንደርታ ቦሃላ ያሉት እዚህ ውስጥ አይገቡም፣ ምክንያቱም እነሱ ትግርኛ ተናጋሪ ተብለው ስለማይታሰቡ እና፣ ስሜታቸውም ከትግራይ ይልቅ ለኢትዮጲያ ስለሚቀርብ ነው ብለው ስለሚያስቡ ነው። ለምሳሌ ጋዜጠኛ የማነ ናግሽ የትግርኛ ንግግሩ እንደ መ/ር ገበረኪዳን አባባል አማርኛ ይበዛበታል ብለው ስለሚያስቡ፣ ወይንም ደግሞ ጥርት ያለ ትግርኛ ስለማይናገር ነው ብለው ስለሚያምኑ ነው።

ወደ ዋና ነጠብ ስንመጣ፣ ስብሓት ነጋ ህወሓት መውደቋን ስለገባው፣ በልጁ አማካኝነት፣ እስራኤል አገር ውስጥ የመጀመርያው የአግአዝያን ስብሰባ አድርገዋል። ይህ ማለት ደግሞ፣ ከኤርትራ በኩል ሻዕብያን በማጥላላት በተለይ ደግሞ እስላም ወንድሞቻችንን በማጥላላት፣ የተረት ተረት ታሪክ በማምጣት፣ ሻእብያን ማዳከም፣ ከዛም አልፎ ከተሳካ፣ሻእብያን ከስልጣን ማውረድ እና፣ ትግራይን ገንጥሎ፣ ምስራቅ አፍሪቃ ውስጥ አንዲት የትግራይ ትግርኚ አገር መፍጠር ነበር። ይህ ሳይሳካ ቀረ፣ ተፋቅሮ እና ተከባብሮ የኖረዉ እስላም ክርስትያኑ ማለያየት አልቻሉም።

የመምህር ከብረኪዳን ዋና ተልእኮ የአጼ የውሃንስ ታሪክን በማንሳት፣ ምኒሊክ የትግራይ ህዝብ ዋና ጠላት እንደሆነ ለአዲሱ የትግራይ ትውልድ ታሪክ ማስተላለፍ እና፣ ኢትዮጲያ የምትባል አገር እንደ ጠላት እንዲቆጥር ማድረግ። ከዛም አልፈው አንቀጽ 39ኝ አሁን መተግበር ያለበት አንቀጽ ነው በማለት የትግራይን የመገንጠል መብትዋን እንዲከበር ህዝቡን ማሳመንና ማንቃት ነበር።

መምህር ሙሉወርቅ የተባለ ተመሳሳይ ተልእኮ ተሰጥቶት ባለ ታሪክ እስኪመስል ድረስ ድርሰት ደርሶ፣ ተመሳሳይ መልእክት ማስተላለፍ ወጣቱን ማሳመን ነበር። የትግራይ ህዝብ ዋናው ጠላቱ ህወሓት ሆኖ እያለ፣ የተረት ተረት ታሪክ ፈጥረው፣ ወይንም ደግሞ የዛሬ መቶ አመት ታሪክ አስታውሰው፣ የትግራይ ወጣት ጸረ ህወሓት እንዳይታገል በተቻላቸው መጠን ሰርተዋል ግን አልተሳካም።

በነገራችን ላይ መምህር ሙሉወርቅ የአጼ የውሃንስን ሃወልት ለማሰራት ለስብሓት ነጋ ሲነግረው፣ ስብሓት ነጋ እንዲህ ሲል መልሶለታል፣ “የትግራይ ህዝብ ታሪክ የሚጀምረው ከደደቢት ነው፣ ስለሆነም የኛን ታሪክ ለማጥፍታ ብለህ የአጼ የውሃንስ ታሪክ ከመሬት ለመቆፈር አታስብ፣ ሁለተኛም ይህንን ጥያቄ እንዳትጠይቅ” የሚል ማስፈራርያ የያዘ መልስ ተሰጥቶታል፣ ከዛ ቦሃላ ጥያቄ መጠየቅም የለም፣ የአጼ የውሃንስ ሃወልትም አልተሰራም።

የዚህ ሁሉ ድምር ውጤት፣ ትግራይ ተገንጥላ፣ በኤርትራ በኩል ከትግርኛ ተናጋሪ ህዝቦች ጋር ተደምራ አንድ አገር መፍጠር፣ ከዛም አልፎ፣ ቀይባህር እና ምጽዋን ድምበር ማድረግ፣ ቀሪው የኢትዮጲያ ህዝብ ግብር እየከፈለ ወደቦችን እንዲጠቀም ማድረግ ነበር።

መጨረሻው ምን ሆነ? መጨረሻው፣ ህወሓት ተቀበረ፣ ት ፍቅር በፍቅር ሆኑ፣ ኢትዮጵያና ኤርትራ ፍቅር በፍቅር ሆኑ፣ አግአዝያን ያሰቡት ሳይሳካላቸው ቀረ፣ የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ከፊሉ ተገደሉ፣ ከፊሉ ታሰር ከፊሉ ደግሞ ተምቤን ጉድጓድ ለጉድጓድ እየታደኑ ነው።

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የአሸባሪው ህወሓት የትግራይ ትግርኚ የምትባል አገር የመመስረት ክፉ ቅዠት በነነ!!!

Post by Ejersa » 20 Jun 2021, 14:26

:lol: :lol: :lol: :lol:
pushkin wrote:
20 Jun 2021, 14:12

Selam/
Senior Member
Posts: 17805
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአሸባሪው ህወሓት የትግራይ ትግርኚ የምትባል አገር የመመስረት ክፉ ቅዠት በነነ!!!

Post by Selam/ » 20 Jun 2021, 14:49

That’s accurate. There were a bunch of woyane leeches who were advocating for the Agazian crap on this forum. At some point, they even went into Eritrea to organize the youth to join the movement. That was a good start but schizophrenic TPLF thugs have no orbit. The Kichamam juntas changed their mind overnight and started to boycott the case of Badame again. They later started to bomb Asmara. As I said before, woyanes political horizon doesn’t go beyond their ugly gut. Their ignorance, short-temper and evil nature accelerated their ultimate demise. I thank God for that.
pushkin wrote:
20 Jun 2021, 14:12
አሸባሪው ህወሓት ከስልጣን መባረርዋ አይቀሬ መሆኑን ስታወቅ፣ የተንኮል አባት አቶ ስብሓት ነጋ፣ አግአዝያን የሚባል ድርጅት በድብቅ መስርተው ነበር። የዚህ ቡዱን ዋና ተልእኮ፣ ትግርኛ ተናጋሪ የትግራይ ተወላጆች እና የኤርትራ ተወላጆች አንድ አገር እንዲመሰረቱ እና ከፊል የኤርትራ መሬት እና የትግራይ መሬት ለሁለት በመሰንጠቅ፣ ትግራይ ትግርኚ የምትባል አገር መመስረት ነው።

ከትግራይ በኩል እንደርታ፣ራያ፣ማይጨው፣ እና ከእንደርታ ቦሃላ ያሉት እዚህ ውስጥ አይገቡም፣ ምክንያቱም እነሱ ትግርኛ ተናጋሪ ተብለው ስለማይታሰቡ እና፣ ስሜታቸውም ከትግራይ ይልቅ ለኢትዮጲያ ስለሚቀርብ ነው ብለው ስለሚያስቡ ነው። ለምሳሌ ጋዜጠኛ የማነ ናግሽ የትግርኛ ንግግሩ እንደ መ/ር ገበረኪዳን አባባል አማርኛ ይበዛበታል ብለው ስለሚያስቡ፣ ወይንም ደግሞ ጥርት ያለ ትግርኛ ስለማይናገር ነው ብለው ስለሚያምኑ ነው።

ወደ ዋና ነጠብ ስንመጣ፣ ስብሓት ነጋ ህወሓት መውደቋን ስለገባው፣ በልጁ አማካኝነት፣ እስራኤል አገር ውስጥ የመጀመርያው የአግአዝያን ስብሰባ አድርገዋል። ይህ ማለት ደግሞ፣ ከኤርትራ በኩል ሻዕብያን በማጥላላት በተለይ ደግሞ እስላም ወንድሞቻችንን በማጥላላት፣ የተረት ተረት ታሪክ በማምጣት፣ ሻእብያን ማዳከም፣ ከዛም አልፎ ከተሳካ፣ሻእብያን ከስልጣን ማውረድ እና፣ ትግራይን ገንጥሎ፣ ምስራቅ አፍሪቃ ውስጥ አንዲት የትግራይ ትግርኚ አገር መፍጠር ነበር። ይህ ሳይሳካ ቀረ፣ ተፋቅሮ እና ተከባብሮ የኖረዉ እስላም ክርስትያኑ ማለያየት አልቻሉም።

የመምህር ከብረኪዳን ዋና ተልእኮ የአጼ የውሃንስ ታሪክን በማንሳት፣ ምኒሊክ የትግራይ ህዝብ ዋና ጠላት እንደሆነ ለአዲሱ የትግራይ ትውልድ ታሪክ ማስተላለፍ እና፣ ኢትዮጲያ የምትባል አገር እንደ ጠላት እንዲቆጥር ማድረግ። ከዛም አልፈው አንቀጽ 39ኝ አሁን መተግበር ያለበት አንቀጽ ነው በማለት የትግራይን የመገንጠል መብትዋን እንዲከበር ህዝቡን ማሳመንና ማንቃት ነበር።

መምህር ሙሉወርቅ የተባለ ተመሳሳይ ተልእኮ ተሰጥቶት ባለ ታሪክ እስኪመስል ድረስ ድርሰት ደርሶ፣ ተመሳሳይ መልእክት ማስተላለፍ ወጣቱን ማሳመን ነበር። የትግራይ ህዝብ ዋናው ጠላቱ ህወሓት ሆኖ እያለ፣ የተረት ተረት ታሪክ ፈጥረው፣ ወይንም ደግሞ የዛሬ መቶ አመት ታሪክ አስታውሰው፣ የትግራይ ወጣት ጸረ ህወሓት እንዳይታገል በተቻላቸው መጠን ሰርተዋል ግን አልተሳካም።

በነገራችን ላይ መምህር ሙሉወርቅ የአጼ የውሃንስን ሃወልት ለማሰራት ለስብሓት ነጋ ሲነግረው፣ ስብሓት ነጋ እንዲህ ሲል መልሶለታል፣ “የትግራይ ህዝብ ታሪክ የሚጀምረው ከደደቢት ነው፣ ስለሆነም የኛን ታሪክ ለማጥፍታ ብለህ የአጼ የውሃንስ ታሪክ ከመሬት ለመቆፈር አታስብ፣ ሁለተኛም ይህንን ጥያቄ እንዳትጠይቅ” የሚል ማስፈራርያ የያዘ መልስ ተሰጥቶታል፣ ከዛ ቦሃላ ጥያቄ መጠየቅም የለም፣ የአጼ የውሃንስ ሃወልትም አልተሰራም።

የዚህ ሁሉ ድምር ውጤት፣ ትግራይ ተገንጥላ፣ በኤርትራ በኩል ከትግርኛ ተናጋሪ ህዝቦች ጋር ተደምራ አንድ አገር መፍጠር፣ ከዛም አልፎ፣ ቀይባህር እና ምጽዋን ድምበር ማድረግ፣ ቀሪው የኢትዮጲያ ህዝብ ግብር እየከፈለ ወደቦችን እንዲጠቀም ማድረግ ነበር።

መጨረሻው ምን ሆነ? መጨረሻው፣ ህወሓት ተቀበረ፣ ት ፍቅር በፍቅር ሆኑ፣ ኢትዮጵያና ኤርትራ ፍቅር በፍቅር ሆኑ፣ አግአዝያን ያሰቡት ሳይሳካላቸው ቀረ፣ የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ከፊሉ ተገደሉ፣ ከፊሉ ታሰር ከፊሉ ደግሞ ተምቤን ጉድጓድ ለጉድጓድ እየታደኑ ነው።

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የአሸባሪው ህወሓት የትግራይ ትግርኚ የምትባል አገር የመመስረት ክፉ ቅዠት በነነ!!!

Post by Digital Weyane » 20 Jun 2021, 19:28

ጁንታው ዎንድሜ Deqi Arawit በአቦይ ስብሃት ነጋ የተሰጠውን የዓባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ተልእኮ ለማሳካት ቦዚህ ፎሩም ኮፍተኛ ጡረት ቢያደርግም ሊሳካለት አልቻለም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የአሸባሪው ህወሓት የትግራይ ትግርኚ የምትባል አገር የመመስረት ክፉ ቅዠት በነነ!!!

Post by Sam Ebalalehu » 20 Jun 2021, 20:55

I am not questioning the accuracy of Pushkin’s narrative. But I do believe Eden was the first person who constantly spread out the idea. There was constant pushback from Eritreans who are ER members. She fought hard ; they fought back even harder.
Finally, Eden gave up. This happened pretty much when TPLF was somehow in control. Yes, there was sign the omnipotent power was slipping by, but the TPLF sudden death was not a sure thing.
Of all the TPLF cadres, Eden, yours truly believe, is more tribal in her politics.
I do not want to be misunderstood. I am not saying the idea is the brainchild of Eden. Hell, no. I am saying she is more close to the TPLF guys who entertained that idea.

Post Reply