Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 05 Jun 2021, 17:39
ትግርኛ ቋንቋ የሚናገር የሱማሌ ክልል ተወላጅ ነው ተብሎ ወያኔ ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታው የተጠቀመበት የሱፍ ኢብራሂም አህመድ ዛሬ የራሱን ምስል በመለጠፍ "ከጁንታው ጋር መቀላቀሉን" አሳውቋል።
በወቅቱ በትግራይ ቲቪ ቀርቦ ስለ ማይካድራው ጭፍጨፋ የተጠየቀው የሱፍ ጭፍጨፋው የተፈፀመው በትግራይ ተወላጆች ላይ እንደሆነና ወንጀለኞቹም የአማራ ታጣቂዎች እንደሆኑ ተናግሮ ነበር።
ይኼውና ዛሬ የጁንታው አገልጋይ እንደነበር ራሱን ገለጠ !!!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15385
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 05 Jun 2021, 17:50
Are you serious this guy is Somali? What the he'll is he doing? Let's see if he can explode himself and get 72 virgins in stead of 1 TPLF Tigre woman kikiki