የአብኑ (የባልደራሱ) እስክንድር ነጋ የትግራይ ህዝብ ላይ ያስተላለፈው የዘር ማጥፋት ጥሪ በከፊል!
በአስኳል ጋዜጣ በ1996
‘የጀርመን ህዝብ በቆራጥነት ተነሥቷል፡፡ … መርዘኛ ጎሳ ወይም መሠሪ ማህበረሰብ ለአንድ ሀገር ነቀርሳ መሆኑን በውል ተገንዝቧል፡፡ ለአይሁዶች የክፍልፋይ ክፍልፋይ ደቂቃ ግዜ ፋታ ላለመስጠት በተግባር አቋም ታጥቀዋል፡፡ በጀርመን ምድር፤ የህዳጣን /የአይሁዶች/ የኢኮኖሚያዊ ልዕልና ከእንግዲህ ይቆማል…’፡፡ ብዙ የአይሁዶች ቤተ እምነቶችና ምኩራቦች በጀርመን ህዝብ ወደሙ፣ ተቃጠሉ ፤ ይህ ውጤት በጀርመን ህዝብ ትግል ተመዝግቧል…. የጀርመን ህዝብ ተአምር ሰርቷል፡፡ ለሁለንተናዊ ህይወቱ መጫጫት አይሁድን ተጠያቂ አድርጓል፡፡ ህዝብ ባመነበት አቅጣጫ ለማምራት ባለመብት ነው፡፡ ማን ይጠይቀዋል? የጀርመን ህዝብ ተግባራዊ እንቅስቃሴ በየትም ሀገር የአንድን ጎሳ ወይም ማህበረሰብ ለማስወገድ የህዝብ ተሳትፎ የግድ መሆኑን ተጨባጫዊ ያደርጋል፡፡ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ተወደደም ተጠላም፤ በህዝብ ተሳትፎ ይካሄዳል፡፡ በመሆኑ ሕዝብን ወደ ጎን በመተው አንድን ፓርቲ ወይም ቡድን ተጠያቂ ማድረግ ሐቅን መሸፋፈን ነው፡፡ ዕውነትን መደበቅ ሆኖ ይመዘገባል፡፡ ዘር የማጥፋት ዘመቻ ሁልግዜም፤ በይዘታዊ ተልዕኮው የሕዝብን አቋምን ይወክላል፡፡ አንድ ነቀርሳ ዘር ጐሳ ወይም ማህበረሰብ ከየትም ሀገር መደምሰስ አለበት፡፡ የሀገር ህልውና በዚህ መልኩ እንዲከበር የግድ ሲል ይፈጸማል…” እስክንድር ነጋ



