Please wait, video is loading...
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4100
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
Re: Amhara & Isayas Phobia የአማራ ልሂቃን፣ የአማራ ልሂቃን፣ የአማራ ጭቆና፣አማራ ……አማራ……ኢሳያስ.....ኢሳያስ....ኢሳያስ...
እኔ እኮ ጭንቅላታቸው የመጨረሻ ደደብ ከሆኑ ወያኔዎች ምን ዓይነት የፓለቲካ ትንታኔ ይደመጣል። TPLF people and their followers are endowed with the most inferior mental quality.
Re: Amhara & Isayas Phobia የአማራ ልሂቃን፣ የአማራ ልሂቃን፣ የአማራ ጭቆና፣አማራ ……አማራ……ኢሳያስ.....ኢሳያስ....ኢሳያስ...
እንደ ኮራ ሞተ - እንደ ተጀነነ፣
ጠጅ ጠጣቢሉት ውሃ እየለመነ
ቀብራራው ዐማራ - ሊጋባው በየነ።
ዐርበኛው ሊጋባው ከውጭ ጠላት ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ ተናንቆ ሥሙን እንደ ጽላት ተክሎ አለፈ ሲባል ሰምቶ የትግሬው ወያኔ የፍየል እረኛ እግረኛው ፃድቃን ከቢራ መጥመቂያው ተብርሮ ዐማራ ይራገማል።
ጠጅ ጠጣቢሉት ውሃ እየለመነ
ቀብራራው ዐማራ - ሊጋባው በየነ።
ዐርበኛው ሊጋባው ከውጭ ጠላት ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ ተናንቆ ሥሙን እንደ ጽላት ተክሎ አለፈ ሲባል ሰምቶ የትግሬው ወያኔ የፍየል እረኛ እግረኛው ፃድቃን ከቢራ መጥመቂያው ተብርሮ ዐማራ ይራገማል።