-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ባሸባሪው በህወሃት የተዘረፈው 35 ኩንታል ወርቅ ሚስጥር! የጁንታው ቤተሰቦች ቅብጠት ባሜሪካ
የጁንታ ልጆች በትግራይ ህዝብ ላይ ያላቸውን ንቀትና የበላይነት ለማሳየት የሰላሳ ሺ ዶላር መኪናዎች ሰብረው ሞንገድ ላይ ይጥላሉ። ኡነሱ "Genocide" የሚሉት ጁንታ አባቶቻቸው በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ከአለም ባንክ ተበድረው ይልኩላቸው የነበረውን ዶላር ከለውጡ ወዲህ ስላቆመ ነው። የሌቦቹ ልጆች ንዴታቸው የሚገልፁት የሰላሳ ሺ ዶላር መኪናዎችን በመስበር ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Re: ባሸባሪው በህወሃት የተዘረፈው 35 ኩንታል ወርቅ ሚስጥር! የጁንታው ቤተሰቦች ቅብጠት ባሜሪካ
እስከ ኮሎኔል ያሉት ትግሬዎች በአብዛኛው ቤተሰባቸውን ወደ አሜሪካ አሸሽተዋል። በስደት ያሉ የባለስልጣን ቤተሰቦች ዶላር የሚላክላቸው ከሃገር ዉስጥ ነው። ተገላቢጦሽ። ሽመልባ የሚባል የስደተኞች ካምፕ አለ፣ ትግራይ ውስጥ። ትግሬዎቹ፣ "ኤርትራውያን ነን" እያሉ በብዛት ወደ ውጭ ሃገር ይሄዱበታል።