አሜሪካ የኢኮኖሚ እቀባ አድርጋ ባክሪካ ቀንድ ቦታ አይኖራትም፣ ይህን ያውቁታል ። ስለዚህ ዞሮ ዞሮ የአፍሪካ ቀንድ ህብረትን መደገፍ ይኖርባታል ማለት ነው ።
አሜሪካ ወደ ኤዥያ ለመሄድ ቀይ ባህር አያስፈልጋትም።
ቀይ ባህር የአውሮፓና የኤዥያ የንግድ መስመር ነው።
ስለዝህ የሚመለከተው አውሮፓ፤ ቻይናና ህንድ ወዘተ...
ቀይ ባህር የአረቦችና የኢትዮጵያ ንብረት ነበር።
አሁን የአረቦች፤ የኤርትራና የፈረንሳይ ጂቡቲ ናት።
ኢትዮን የቀይ ባህር ጉዳይ አይመለከታትም!!!
ተከራይታ ማእድኗን ብርቱካንና ከብቶቿን መነገድ ትቀጥላለች።
ኪራይ እንዲቀነስላት መደራደር ትችላለች።
ቀይ ባህር ያገባኛል የኔ የኔ ካለች ምን ይከተላታል? ጦርነት።
በጦርነት ህዝቧ እንዲቀነስ ይደረጋል። ወይም ትበተናለች።
አለሁ አለሁ የሚለውን የሰሜን ምሁራን ተብዬዎች ላይ ተጀምሯል። ይቀጥላል።
Who do you think you are?
የምን ጂኦ ፓለቲካ? ተከራይ!!
ዞር በል!
አናዳጅ!!!