Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 01 Jun 2021, 06:51
ለአሸባሪዎቹ ትህነግና ኦነግ ብሔርተኞች ኤርትራ የማትደርስበት ቦታ የለም። የኤርትራን ጦር ትግራይ ውስጥ በየቀኑ በርካታ ክፍለ ጦር እየጠሩ አንዴ ምንም እንዳልቀረው አድርገው ደመሰስነው፣ አንዴ በትነነዋል በቀርቡ እንደመስሰዋለን እንዳላሉ፣ አሁን ደግሞ ከትግራይ አልፎ ኦሮሚያ አለ እያሉን ነው ። ደግሞ ኦሮሚያና ትግራይም ድረስ የሚያስቸግረው የአማራ ሰራዊት ነው እያሉ ኤርትራዊያንንም ጎንደር ድረስ ያመጧቸዋል። የአማራ ልዩ ኃይል ከትግራይ ይውጣ እያሉ ጎንደር እንዳለ አድርገው በሀሰት የሚያወሩት የኤርትራን ሰራዊት ነው።

-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 01 Jun 2021, 12:58
Ejersa wrote: ↑01 Jun 2021, 06:51