"ድምጻችን ለነጻነታችን" በሚል ዛሬ እሁድ በአ/አ ስታድየም በሚካሄደው ሰልፍ ላይ አቢይን የምቃወሙ መፈክሮች እንደምሰሙ ይጠበቃል!
Last edited by Masud on 30 May 2021, 03:05, edited 1 time in total.
Re: "ድምጻችን ለነጻነታችን" በሚል ዛሬ እሁድ በአ/አ ስታድየም በምካሄደው ሰልፍ ላይ አቢይን የምቃወሙ መፈክሮች እንደምሰሙ ይጠበቃል!
ወ/ሮ አዳነች የአሜርካንን ማዕቀብ አልቀበልም አሉ፡ የውስጥ ባንዳንና ጁንታን ረገሙ።
