Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42677
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያና አሜሪካ ወዴት?

Post by Horus » 29 May 2021, 22:00


Horus
Senior Member+
Posts: 42677
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያና አሜሪካ ወዴት?

Post by Horus » 29 May 2021, 23:05

እዚህ ፕሮግራም ውስጥ የሚናገረው ሰው ሁለት መሰረታዊ ስህተቶች፡
አንዱ ስህተት የዲፕሎማሲ ወይም የውጭ ጉዳይ የውስጥ ጉዳይ አገልጋይ መሆኑን ይረሳል ። ለምሳሌ ትግሬ ውስጥ ስላለው የኤርትራ ጦር እንመልከት ።
የትህነግ ጦር የኢትዮጵያም አደጋ አደጋ ነው ፣ የኤርትራም አደጋ ነው፣ የአማራም አደጋ ነው ። ስለዚህ አሜሪካ ተቆጣ አልተቆጣ ፌዴራል፣ ኢሳያስ እና አማሮች ተባብረው ትህነግ ን ማሸነፍ ብቻ ሳይሆን ፈጽመው መደምሰ ከሁሉ ተቀዳሚ የውስጥ ዶሜስቲክ ተግባራቸው ነው። አሜሪካን ደስ እንዲለው ከትግሬ ሊወጡ አይችሉም። አሜሪካ ነበር ይህን የኢትዮጵያ ጥቅም መቀበል የነበረበት ። በተዘዋዋሪ አሜሪካ የዎያኔ ደጋፊ ነው።

ሌላው የስውዬው ስህተት አሜሪካ በችኮላ እቀባ ውስጥ የገባው እነአቢይ የኢትዮጵያን ሁኔታ በደንብ ስላላሳወቁ ነው የሚል መላ ምት ነው። አሜሪካ የኢትዮጵያን ሁኔታ በደንብ ያውቃል ። እቀባ ያደረገው ቀድሞ በደረገው ፖሊሲና ግምገማ መሰረት ነው። አውቆ የተኛን በቀሰቅሱት አይሰማም እንደ ሚባለው ነው ።

Post Reply