Re: "ለሰዎች ህይወት ቅድምያ ስጥ ነው የተባልከው፤ እማትሰጥ ከሆነ የኔን እርዳታ እከለክለሃልለሁ ነው የተባልከው። በቃ ራስን መቻል ነዋ። በዚህ ዘራፍ እያልክ፤ በዚህ ደሞ ልመና ኣይቅርብኝ
ኢትዮዽያ እኮ ተረጅ የሆነችው ከድርግ ጊዜ ውድህ ነው። ዕርዳታ ከመጣ በኋላ ድህነት እና ችግር ሰተት ብሎ ገባ። ድህነትን ለማጥፈት የውጭ ዕርዳትን ማጥፈት የግድ ይለናል። የውጭ ዕርዳታ ገፊ ነው ሃብት እንዳይ ሰበሰብ ያዴርጋል ህዝብ እንደ ነዳያን ዝንተዓለም ተመጽዋች ለመሆን ኃጥያተኞች በለጋስነት ስም የነፍስ ይማር ማግኛ የደራ ገበያ ያደርጋል። ሀቀኛ ረዳት ዓሣ መመግብ ሳይሆን ዓሣ ማጥመድ ነው የሚያስተምረው። ኢትዮዽያ ዕርዳታ አተፈልግም እርማ ነው ይበቃታል።