Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: A NEAT 14-POINTS SUMMARY OF ETHIO'S MESS: የትግራይ ጦርነት ለምንድን ነው የተደረገው?በኦሮሚያስ ይሄ ሁሉ ሰው የታሰረው ለምንድን ነው?|A step-by-step

Post by Guest1 » 28 May 2021, 05:51

step by Step ?????
1) የኢትዮጵያ ህዝቦች ራሳቸውን በራሳቸው የሚያስተዳድሩ, የተለያየ ታሪክ እና አስተዳደር የነበራቸው ነበሩ ( Oromo- Geda System, Wolayita, Sidama, Gamo,Harari, Somali, Tigray, Amharas....) ሁሉም ራሳቸውን የሚያስተዳድሩ ነበሩ።

2) ከዛም በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ንጉሶች ሌሎችን በማስገበር ትልቅ ሀገርን መመስረት ተመኙ። የመጨረሻውን ምኞትም ሚኒሊክ አሳካው። ዘመናዊዋ ኢትዮጵያ ተፈጠረች
ችግራችን ከእውነት መራቃችን ነው። የምን ስቴፕ?
ዘለህ ሚኒሊክ ላይ ጉብ አልክ!!!!! ወልካፋ! ክክክክክክክክክ

ከሚኒሊክ በፊት በባሪያ ስራኣት የምተዳደሩ ክልሎች ነበሩ!!
ከሚኒሊክ ብኋላ የነጻ ህዝቦች አገር ተመሰረተ!!!
በደርግ ህዝባዊ መንግስት ተመሰረተ። እውነቱን ተቀበል።
አሁን የባለጸጋዎች አገር ትሆናለች ክክክክክክክክክክክክክ

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: A NEAT 14-POINTS SUMMARY OF ETHIO'S MESS: የትግራይ ጦርነት ለምንድን ነው የተደረገው?በኦሮሚያስ ይሄ ሁሉ ሰው የታሰረው ለምንድን ነው?|A step-by-step

Post by Guest1 » 28 May 2021, 07:17

በጣም ጥሩ አርእስት ነበር። በሶማሌ ባንቱ ዘፍን ትቀይረው!
ወሪያ ናባድ ጋሊዮ
በኦሮምኛ ፋያን ጋሊ ክክክክክክ

Post Reply