Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42677
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ግብጽ ግድባችንን ለማፍረስ እንደ ተዘጋጀች ላሜርካ አሳውቃለች!

Post by Horus » 27 May 2021, 17:24

በግብጽ ዶላር የተገዙት ያሜርካ ሴናተሮች እንዳሉት ግብጽ አባይን በቦምብ ለማፍረስ መዘጋጀቷን ላሜሪካ አሳውቃለች? ኢትዮጵያ ሱሳን ራይስ ካልተምበረከከች አሜርካም ከግብጽ ጋር ተስማምታለች ።

ስለዚህ የኢትዮጵያ ምላሽ ምንድን ነው?

ግብጽ ይህን ከሞከረች ግብጽን ምንድን ነው የምናደርጋት?