Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ሰበር ዜና>> በህገ-ወጥ መንገድ ከትግራይ ክልል ሊወጣ የነበረ 800 ኩንታል የእርዳታ እህል በቁጥጥር ስር ዋለ

Post by Digital Weyane » 26 May 2021, 23:55

በህገ-ወጥ መንገድ ከትግራይ ክልል ሊወጣ የነበረ ስምንት መቶ ኩንታል የእርዳታ እህል ዓዲ-ጉዶም ላይ በቁጥጥር ስር ዋለ



የቀድሞው የህወሀት የገንዘብ ግምጃ ቤት ኃላፊ የነበሩት አይተ ገብረመድህን አርአያ እና ዶ/ር አረጋዊ በርሄ ኡንደገለፁት ፣ እ.ኤ.አ በ1984 የህወሀት መሪዎች በዓለም አቀፍ የረኃብ እርዳታ ሰጭ ድርጅቶች አማካይነት በረኃቡ ሰለባ ለሆኑት ተብሎ የተመደበውን በሚሊዮን ዶላር የሚቆጠር የእርዳታ እህል ከትግራይ ወደ ሱዳን በማምጣት ከተያዘለት ዓላማ ውጭ ለጦር መሳሪያ መግዣ እና ለግል ጥቅማቸው አዋሉ፡፡ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry: