በትግራይ ክልል አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ቆመ። ፆመ ትግራይ በሚል ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀን ጁንታው ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል።
ይሄ የሚሳየው ጊዚያዊ አስተዳድሩ ላለፉት 6 ወራት ታች ወርዶ ህዝብ ላይ አለመስራቱ ነው። የዶ/ር ሙሉ ነጋ አስተዳድር የተሰጠው ጊዜ አባክኗል።
አሁን የዶ/ር አብርሃም በላይ አስተዳድር ቶሎ ሪፎርም ሰርቶ አቅም ያላቸው በግፍ የተባረሩ የጊዚያዊ አስተዳድር አመራሮች እንደገና በመመለስ ስራ የማይሰሩት በማባረር ህዝቡን ማሳመን እና ማደራጀት ይጠበቅበታል።
ግዕዝ ሚዲያ
Please wait, video is loading...