Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዓለም በኢትዮጵያ ጉዳይ እየተነጋገረ ነው። በዚህ ጉዳይ በዚህ መልኩ እቀጠሉ፤ የሚወዱትና የሚሳሱለት ስልጣን ይቀጥላል ብለው ኣስበው ከሆነ፤ በጤናዎ ጥያቄ ኣለኝ - አውድማ

Post by Abere » 24 May 2021, 21:01

የቡና እና የሻይ ቤት ወሬ እኮ አገሩን ፈታው። አሜሪካ ሱሪ በአንገት አውጡ በወይኔን ምክንያት ኃዘን ላይነኝ ስላለች ምን ይደረግ? ሄርማን ኮህን እኮ ነርግሮናል አማራ እና ኢትዮጵያ ጠል የሆነውን እፍታ። ይገርመኛል አባይ ሜድያ የአውድማ የሻይ ቤት ወሬ በተለይ መዓዛ ሙሃመድ ከወያኔ እጅ ጉርሻ የበላች ትመስላለች የአማራ ስራዊት እና የኢትዮዽያ ሰራዊት ከእራሱ መሬት ላይ የት እንድሄድ ፈልጋ ነው ዐብይን ወንጀለኛ የምታደርገው። ለመሆኑስ ስለምን የሲቪል ልብስ ለብሶ የሚሞተውን የወያኔ ሽፍታ ልክ ሰብዓዊ ጥስት እንደ ደረሰበት ማስመስል እንዳለ አይጠቀስም። ዐብይ አህመድ አጠቃላይ የሆነ አገራዊ ችግር ከጎሣ ክልል እና ኦሮሙማ መናፍስት ጋር በተያያዘ እንደ ገጠመው እናውቃለን ሆኖም ግን አሜሪካ ለምን ችግሩ የትግራይ ክፍለሃገር ብቻ ኣድርጋ ወሰደችው። ለምን አውድማ ይህን የሃስብ በራይ ተወው። ዋናው ችግር ስለሰብዓዊ ጥሰት አይመስልም የአሜሪካ ጉዳይ የሞተውን ወያኔ ለምን ከቦታው ጠፋብኝ ነው። እግዜር እንኳን ወያኔን አጠፋው። ያስቃል በሞቱት ላይ ሥዩም መስፍን እና ዐባይ ፀሓይ ላይ ማዕቀብ ተጣለባቸው አሉ።ቂቂቂ
እነ ደብረጽዮን እና ጌተቸው ረዳ እንኳን በገጣባ አህያ ላይ ተጭነው ሲሄዱ በሳተላይት ታያቸው ይሆናል :lol: :lol: - ዕድሜ ለጀኔራል ባጫ ደበሌ ጀኔራል አበባው ታደሰ መቀሌን ሹርባ ሰርተው አህያ አስጋለቧቸው። :P :P
As long as Ethiopia does what it should soberly everything will be fine. The objective reality has put Ethiopia on the right track. The death of TPLF was a must. It was done successfully. Now, the ethnic federation and illegal constitution will have to be torn apart - no one should expect the 30 years mess and nest built by mounters to be a year long project. The next thing Abiy Ahmed should do is establish a task force and organize consultative initiatives on how and when to ban the tribal federation. Just like he recently did, declared TPLF as terrorist Organization. In my opinion, Abiy Ahmed got a historic proportion duty and chance to leave a huge legacy behind - destroyed TPLF ( he checked that box already); and destroy ethnics federation, next. Doing these two by itself worth 50 years of tenure of leadership - what matters is not how long you govern but what indelible history you made. To do this he only need the majority Ethiopians, no body else - I hope he will have that. Even if we have disagreements over certain issues when it comes to the sovereignty of Ethiopia we are one.

Post Reply