Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

In its last movement, TPLF says I cannot breath.

Post by Jirta » 24 May 2021, 15:27

ወያኔ ተጠናቀቀች:: በእሜሪካ ማእቀብ ወያኔንም ሱዳንንምግብፅንም ማዳን አይቻልም:: ቀጣዩ ለመሞት በር ላይ የቆመ አስመሳይ ኦነግ ነው:: ከሁለት ወር በሗላ ይጠናቀቃል:: እሜሪካም ቻው ቻው::
ግብፅና ሱዳን በቅርብቀን በአላማ ስለማይግባቡ እርስ በርስ የይጠፋሉ::

ኤርትራ ለዘላለም ትኑር::