Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39812
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ብሄር፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት !! የወያኔ አይዲኦሎጂ መሰረት ፈረሰ ! ብራቮ አቢይ ቀጥሎ ያን ቆሻሻ የመለስ ኮከብ ከሰንደቃችን መፋቅ ነው!ኤቦ ዬቦ !!

Post by Horus » 23 May 2021, 15:25

ከዛሬ ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ማለት ጁንታ አሸባሪ መሆን !! አንድ ትልቅ ምስማር በወያኔ ትግሬ የዘር አይዲሎጆ ተመታ በቃ የነአሜሪካን፣ የነእንግሊዝ፣ የነቤልጂየም ኢትዮጵያን መከፋፈያ የብሄር ጥያቄ ያ ቆሻሻ ብሄሮች፣ ብሄረስቦች፣ ህዝቦች መፈክር ፈረሰ !! ይህ ትልቅ ትልቅ ድል ነው !!አቢይ ብልህ ቢሆን የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ነው፣ ያለው አንድ ሰንደቅ አላማ ነው ።አስቸኳይ እርምጃ ያሻዋል !!!

Last edited by Horus on 23 May 2021, 16:47, edited 2 times in total.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ብሄር፣ አንድ አገር !! የወያኔ አይዲኦሎጂ መሰረት ፈረሰ ! ብራቮ አቢይ ቀጥሎ ያን ቆሻሻ የመለስ ኮከብ ከሰንደቃችን መፋቅ ነው!ኤቦ ዬቦ !!

Post by sarcasm » 23 May 2021, 15:34

♦ ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ
____
« ኢትዮጵያ #ህዝቦች የሏትም አንድ #ህዝብ እንጂ" ዶ/ር አብይ አህመድ
------
📌 አዎ ህዝብ እንጂ ህዝቦች አይደለንም!!

ሆኖም ግን ከዚህ ቀደም "ለአንድ ክልል ብለን ህገ-መንግስት አናሻሽልም " ያሉት ሕገ-መንግስት #ህዝቦችን እንጂ #ሕዝብ አያቅም ¡¡¡
እናም ዶ/ር አብይ ይህ ንግግሮት ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ሆነብኝ 😄😄😄😄

ዶ/ር አብይ ይህ የአደባባይ ንግግሩት " ሕገ-መንግስት እና ሕገ-መንግስታዊ ሥርዓት #የመናድ " ተግባር በማነሳሳት እንዳይከሰሱ ይጠንቀቁ 😄 ለእርስዎ ብዬ ነው ፤ ይህን ሃሳቤን በክፉ አይመልከቱት 🙈

Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 39812
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ብሄር፣ አንድ አገር !! የወያኔ አይዲኦሎጂ መሰረት ፈረሰ ! ብራቮ አቢይ ቀጥሎ ያን ቆሻሻ የመለስ ኮከብ ከሰንደቃችን መፋቅ ነው!ኤቦ ዬቦ !!

Post by Horus » 23 May 2021, 16:21

ይድነቃቸው ከበደ መሳይ የፖለቲካ ደንቆሮችን መርሳት ነው። አቢይ የመጣው ከኢህአዴግ ነው ። ንግግሩም ምኑም ኢሃዴግ ነበር። አሁን ያ አይደለም !! ዛሬ ወዶም ሆነ በሁኔታ ተገዶ የዎያኔ ሴራ፣ ሰራት፣ ሕግ፣ ቋንቋ፣ ርዕዮት አንድ ባንድ እየደምሰሰ ነው ያለው። ያ ነው የኢትዮጵያ አጀንዳ ማለት !!

አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ብሄር፣ አንድ አገር !!!

ETHIOPIA INVICTUS !

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ብሄር፣ አንድ አገር !! የወያኔ አይዲኦሎጂ መሰረት ፈረሰ ! ብራቮ አቢይ ቀጥሎ ያን ቆሻሻ የመለስ ኮከብ ከሰንደቃችን መፋቅ ነው!ኤቦ ዬቦ !!

Post by Guest1 » 23 May 2021, 16:29

ዛሬ ወዶም ሆነ በሁኔታ ተገዶ የዎያኔ ሴራ፣ ሰራት፣ ሕግ፣ ቋንቋ፣ ርዕዮት አንድ ባንድ እየደምሰሰ ነው ያለው።
አንድ ባንድ ምን ተቀየረ? ምን?
የቃላት ጋጋታ ከብርድ አይደንም ክክክክክ

Horus
Senior Member+
Posts: 39812
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ብሄር፣ አንድ አገር !! የወያኔ አይዲኦሎጂ መሰረት ፈረሰ ! ብራቮ አቢይ ቀጥሎ ያን ቆሻሻ የመለስ ኮከብ ከሰንደቃችን መፋቅ ነው!ኤቦ ዬቦ !!

Post by Horus » 23 May 2021, 16:46

እስቲ አንድ ባንድ ካልኩት አንድ ሁለቱን ልጥቀስ!
አንድ፣ ትህነግ የተባለ የኢትዮጵያ ካንሰርን ደመሰሰ፤ ሁለተኛ የዎያኔ ግፍና ድንፋታ በኢትዮያ አይሰማም።
ሁለት፣ አገራችን የሚለው ኢትዮጵያ በሚለው ተተካ
ሶስት፣ ሕዝቦች የሚለው የቅኝ ገዦችና ትግሬ ባንድዳዎች ቋንቋ ሕዝብ (አንድ ሕዝብ) ተተካ
አራት፣ ኤርትራን ከኢትዮጵያ አስማምቶ በዎያኔ ጉሮሮ ውስጥ የማይነቀል አጥንት ቀረቀረበት !!
አምስት፣ ዎያኔ ካማራ የዘረፈውን መሬት ለነባር ባለቤቱ አስመለሰ
አድስት፣ ኬኒያ የሸሸው ወያኔ እንጀለኛ ወደ ቃሊቲ አስመለሰ !!
በመላው አለም በወንጀለኛነት የሚለቀም ማ ሆነ? የትግሬ አሸባሪ!! ይብቃኝ !

ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ብሄር፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት ... ለአሜሪካ የተላከ ቀጭን መልዕክት!!!

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ብሄር፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት !! የወያኔ አይዲኦሎጂ መሰረት ፈረሰ ! ብራቮ አቢይ ቀጥሎ ያን ቆሻሻ የመለስ ኮከብ ከሰንደቃችን መፋቅ ነው!ኤቦ ዬ

Post by Guest1 » 23 May 2021, 17:29

አንድ፣ ትህነግ የተባለ የኢትዮጵያ ካንሰርን ደመሰሰ፤
ትህነግ ጦርነት የገጠመው እንደማያሸንፍ የታወቀ ነው። በድሮን ተደምስሷል። እንደ ፓርቲም ሆነ እንደ ሃሳብ አልጠፋም። አለ።

ሁለተኛ የዎያኔ ግፍና ድንፋታ በኢትዮያ አይሰማም።
ምን ማለት ነው? ስልጣን ላይ የለም። ከምክር ቤቱም ራሳቸውን አግልለዋል።

ሁለት፣ አገራችን የሚለው ኢትዮጵያ በሚለው ተተካ።
ምን ማለት ይችል ነበር? ራሳቸውን እንደ ቀኝ ገዢ ቆጥረው ነው እንዳይባል የራሳቸውን መች ገነቡና? ያኔም የብሽሽቅ ፓለቲካ ነበር።

ሶስት፣ ሕዝቦች የሚለው የቅኝ ገዦችና ትግሬ ባንድዳዎች ቋንቋ ሕዝብ (አንድ ሕዝብ) ተተካ
ዛሬ ነው? የብሽሽቅ ፓለቲካ ይመስል ነበር። 1 ነጥብ።

አራት፣ ኤርትራን ከኢትዮጵያ አስማምቶ በዎያኔ ጉሮሮ ውስጥ የማይነቀል አጥንት ቀረቀረበት !!
ኤርትራዊና ትግሬ ወንድማማች ናቸው። ካንዱ ወንድም ጋር ተስማምቶ ሌላውን ማደምሰስ? ትንሽ ክበድ አይልም?

አምስት፣ ዎያኔ ካማራ የዘረፈውን መሬት ለነባር ባለቤቱ አስመለሰ።
አዪ ዘላቂ የሆነ እለት ብቻ ማመን ይቻላል። አሜሪካ መልሺ እያለች አይደለም?

አድስት፣ ኬኒያ የሸሸው ወያኔ እንጀለኛ ወደ ቃሊቲ አስመለሰ !!
አጠገቡ ያስቀመጠው የለም? አይ ያንተ ነገር!!! ክክክክክ

በመላው አለም በወንጀለኛነት የሚለቀም ማ ሆነ? የትግሬ አሸባሪ!! ይብቃኝ !
ትህነግ በለው ወያኔ የነበረው ለውጡን ተቀብሏል ከብልጽግና ጋር እየሰራ አይደለም?
1 ነጥቡ የብሽሽቅ ፓለቲካ ካልሆነ በአንድ ነጥብ አሸንፈሃል። ክክክክክክ

Abere
Senior Member
Posts: 14742
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ብሄር፣ አንድ አገር !! የወያኔ አይዲኦሎጂ መሰረት ፈረሰ ! ብራቮ አቢይ ቀጥሎ ያን ቆሻሻ የመለስ ኮከብ ከሰንደቃችን መፋቅ ነው!ኤቦ ዬቦ !!

Post by Abere » 23 May 2021, 18:51

Words mean a lot. A word hurts more than an axe. If the figure head says Ethiopia is our only ethnicity and we are one people it is huge. It can't be taken lightly. The problem however are we ourselves, because we dump all the responsibility on a single person. When he first characterize Ethiopia as everything to Ethiopians - from cradle to grave (born Ethiopian, lived Ethiopian, die as Ethiopian and burred as Ethiopian) all the so-called elite called him as prophet Moses. That was a huge mistake because the so-called political fortune traders left everything on him while they crowded restaurants and hotels at Addis Ababa. They should have challenged , hold him accountable to his words, proactively work and challenge tribal activists, especially of Oromuma and the Woyane animals. Although this remains to be seen, I would say he broke his silence. The rest is up to us all. Officially we are one People we are one country - this does not mean we are not individually different. But when it comes to nationality we are one Nation called Ethiopia and we are the people of Ethiopia.
Guest1 wrote:
23 May 2021, 16:29
ዛሬ ወዶም ሆነ በሁኔታ ተገዶ የዎያኔ ሴራ፣ ሰራት፣ ሕግ፣ ቋንቋ፣ ርዕዮት አንድ ባንድ እየደምሰሰ ነው ያለው።
አንድ ባንድ ምን ተቀየረ? ምን?
የቃላት ጋጋታ ከብርድ አይደንም ክክክክክ

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ብሄር፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት !! የወያኔ አይዲኦሎጂ መሰረት ፈረሰ ! ብራቮ አቢይ ቀጥሎ ያን ቆሻሻ የመለስ ኮከብ ከሰንደቃችን መፋቅ ነው!ኤቦ ዬ

Post by Sam Ebalalehu » 23 May 2021, 20:35

Horus, your six points are well-taken. But I do believe you forgot one of Abiy’s best achievement : he neutralized — I am not sure if that is the right word — the Ayatollah and Bekele Gerba’s following. They were arrogant enough to argue they were the real Oromos, not Abiy. Today those two are being counted as prisoners every night, their followers nowhere to be heard, and the guy who they failed him in his Oromoness is riding high , having supporters from the majority of Ethiopian “ hezeb,” not hezboch.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ብሄር፣ አንድ አገር !! የወያኔ አይዲኦሎጂ መሰረት ፈረሰ ! ብራቮ አቢይ ቀጥሎ ያን ቆሻሻ የመለስ ኮከብ ከሰንደቃችን መፋቅ ነው!ኤቦ ዬቦ !!

Post by sun » 23 May 2021, 21:35

Abere wrote:
23 May 2021, 18:51
Words mean a lot. A word hurts more than an axe. If the figure head says Ethiopia is our only ethnicity and we are one people it is huge. It can't be taken lightly. The problem however are we ourselves, because we dump all the responsibility on a single person. When he first characterize Ethiopia as everything to Ethiopians - from cradle to grave (born Ethiopian, lived Ethiopian, die as Ethiopian and burred as Ethiopian) all the so-called elite called him as prophet Moses. That was a huge mistake because the so-called political fortune traders left everything on him while they crowded restaurants and hotels at Addis Ababa. They should have challenged , hold him accountable to his words, proactively work and challenge tribal activists, especially of Oromuma and the Woyane animals. Although this remains to be seen, I would say he broke his silence. The rest is up to us all. Officially we are one People we are one country - this does not mean we are not individually different. But when it comes to nationality we are one Nation called Ethiopia and we are the people of Ethiopia.
Guest1 wrote:
23 May 2021, 16:29
ዛሬ ወዶም ሆነ በሁኔታ ተገዶ የዎያኔ ሴራ፣ ሰራት፣ ሕግ፣ ቋንቋ፣ ርዕዮት አንድ ባንድ እየደምሰሰ ነው ያለው።
አንድ ባንድ ምን ተቀየረ? ምን?
የቃላት ጋጋታ ከብርድ አይደንም ክክክክክ
Abere the mad bere, :P

As an Amara extremist hanky panky donkey you are the most and the worst kind of tribal activist pointing one of your sinful fingers at others while four other fingers are pointing back at you and laughing loud at your foolishness. :lol: :lol:

No one is more extremist than you with your non stop endless desperate barking dog cheap noises, dreaming day and night about your cheesy ar$$$ feudal baboon Unitarist hyena dictatorship, having one religion, one nation, one ethnic, one language, one culture and all the resources and powers to amara extremist feudal baboons who were the source of all these evils and chaos in which impoverished Mamma Ethiopia finds itself. All these in a multinational country with over 80 different nations and nationalities determined to stay themselves while being Ethiopians at the same time. That is what they are and that is also what they will remain to be, THEMSELVES AND ETHIOPIANS at the same time.

Mountain baboons like you and lowland Apes like your magic makers can keep twerking and self congratulating but the truth remains the truth. Whom did you want to challenge earlier because many of you extremist zealot piggy pigs were thrown in to jails for your extremist destabilizing activities up to the lucky time when the current transformational and egalitarian PM came on stage and freed you all undeserving extremist baboons together with the deserved other humans.

If you have nothing rational to say or to do just go and put a large mirror on the wall and then stare at your ugly character, after which time you may get outraged and jump with strength and high speed through the mirror in an attempt to grab yourself (image) and make an end to your lousy character in that comical way. So, LOOK IN THE GLASS! :P

Anyway thank you though for giving me and my horse the nice big laughs at your stupidity and low IQ dimwitted cheap statements.
:lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 39812
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ብሄር፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት !! የወያኔ አይዲኦሎጂ መሰረት ፈረሰ ! ብራቮ አቢይ ቀጥሎ ያን ቆሻሻ የመለስ ኮከብ ከሰንደቃችን መፋቅ ነው!ኤቦ ዬ

Post by Horus » 23 May 2021, 21:54

Sam Ebalalehu wrote:
23 May 2021, 20:35
Horus, your six points are well-taken. But I do believe you forgot one of Abiy’s best achievement : he neutralized — I am not sure if that is the right word — the Ayatollah and Bekele Gerba’s following. They were arrogant enough to argue they were the real Oromos, not Abiy. Today those two are being counted as prisoners every night, their followers nowhere to be heard, and the guy who they failed him in his Oromoness is riding high , having supporters from the majority of Ethiopian “ hezeb,” not hezboch.
Sure, I was simply counting a few examples. Many visible and subtle changes have taken place. On the OLF question, he is trying to correct his initial mistake (weakness). It is still a mystery why he allowed armed OLF with such large numbers to return to Ethiopia or made a deal with those inside Ethiopia. I think he needed them as a back up in case TPLF was unwilling to vacate power. And, as the result, the stability of Oromo kilil is still in shaky state. For example, the election competition in Oromia is almost non-existent. So, we have to wait for an eventual solutions in Oromia, Tigray & Beni-Shangul. It seems to me that the rest of the country is ready of June 21 election.

Horus
Senior Member+
Posts: 39812
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ብሄር፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት !! የወያኔ አይዲኦሎጂ መሰረት ፈረሰ ! ብራቮ አቢይ ቀጥሎ ያን ቆሻሻ የመለስ ኮከብ ከሰንደቃችን መፋቅ ነው!ኤቦ ዬ

Post by Horus » 23 May 2021, 23:01

ከዚህ በጓላ ያለው የብሄር ጥያቄ ጉንጭ አልፋ አፍ መካፈት አብቅቷል። በብሄር ጥያቄ ኢትዮጵያን ለማፍረስ 50 አመት ተሞክሮ ሳይሳካ ቀርቷል። አሁን በአመሪካ የሚመራው ጸረ ኢትዮጵያ እቀባና ግፊት የኢትዮጵያ ሕዝብ ልክ እንደ ዘመነ አድዋ አንድ ሆኖ ተነስቷል።

የዎያኔ ትግሬ የብሄር ብሄርሰቦች ቀን የሚባለው የጎሳ ጃንቡሬ አሁን ትክክለኛ ስሙን አግኝቷል፣ እሱም የኢትዮጵያ ሳምንት ይባላል

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ብሄር፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት !! የወያኔ አይዲኦሎጂ መሰረት ፈረሰ ! ብራቮ አቢይ ቀጥሎ ያን ቆሻሻ የመለስ ኮከብ ከሰንደቃችን መፋቅ ነው!ኤቦ ዬ

Post by TGAA » 23 May 2021, 23:42

The fact is that you don't have balls to die for what you are preaching . You are the first to ran when things get hot . There are millions and millions to die for Ethiopia at drop of a hat. Just 6 moths a go when the uppity weyanes dared to touch the EDF all Ethiopians rose as one , during Somali war , during Eritrean war .. just to mansion a few. There is one Ethiopian citizenship, then we have different nationalities within . There is no contradiction in that .. get it in you old skull there is nothing Abiy said that is out of ordinary. That Amhara leader is a slave of habit so he will come around in time .. it takes time to unlearn what he has learned for 27 years. The Bus is turning to a street you don't have a clue where it is destination is .. .. Be sure the strong Ethiopia will be here to kick some good a---------s. including yours .

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ብሄር፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት !! የወያኔ አይዲኦሎጂ መሰረት ፈረሰ ! ብራቮ አቢይ ቀጥሎ ያን ቆሻሻ የመለስ ኮከብ ከሰንደቃችን መፋቅ ነው!ኤቦ ዬ

Post by TGAA » 24 May 2021, 01:51

All your pipe-dream is hanging on a decimated weyanes who made a profession out of rolling on their back on the western cities. you can't go down more than that. Now Blinken boy is your ladder to victory -- do you see a pattern emerging --- Pim--g jewar then mini jawars then hopping on weyane then Egypt then Sudan now US -- do you see a flinch on Ethiopia side --none at all. Old pi--p its time for you to call it a day and retire from this ungrateful pi--mping. if there is a residue of dignity in you -- well I forget your profession. oxymoronic
Last edited by TGAA on 24 May 2021, 01:57, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 14742
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ብሄር፣ አንድ አገር !! የወያኔ አይዲኦሎጂ መሰረት ፈረሰ ! ብራቮ አቢይ ቀጥሎ ያን ቆሻሻ የመለስ ኮከብ ከሰንደቃችን መፋቅ ነው!ኤቦ ዬቦ !!

Post by Abere » 24 May 2021, 09:39

sun wrote:
23 May 2021, 21:35

@sun - the chronically sick from the ኦሮሙማ epidemic

I don't give a damn to your rant coming out of ignorance. I am not going to judge you because that was what had been taught to you by 3rd grade level Woyane/TPLF and OLF thugs. ሦስተኛ ክፍል ያለጨረሰ ማሃይም የነጠላ እና ድርብ ስያሜዎችን በቅጡ በጣቱ ቆጥሮ እንኳን ማለየት የማይችል የፍየል እረኛ የፃፈውን አንጎልህ ውስጥ ቀርቅረህ ነው የተቸገርከው። ህዝቦች አይባልም። You can't be peaceful or have a nation called Ethiopia with the word ህዝቦች. The word ህዝቦች suggests anarchy, violence, mess and instability - there is disunity in it inherently. The word ህዝቦች embodies lethal centrifugal force element. ህዝቦች is could used to describe a continent, not to the people of a specific country with defined geographical boundary and national identity. We Ethiopians have one national identity which is ኢትዮዽያዊነት. You pretend to be loving Ethiopia while talking united Nations of Ethiopia ( Nation/country/of Adere, country of Surma, Country of Gedeo, Country of, Oromo, Country of Erob, Country of Kunama, Country of Gumuz, Conutry of Tigre,........ Country of the 85th tribe). Since you are crazy does not mean we Ethiopians have to go crazy like your who got overdosed with the chiefdom tribal nonsense. The word people of Ethiopia, Nation of Ethiopia , intrinsically embodies peace, stability, equality and equal opportunity. Ethiopia being among the few oldest Nation on the planet has a very well established and distinct identity - there is no any shred of doubt about. We can't learn about this fact from the mouths of 3rd grade level OLF and TPLF thugs.

[
Abere the mad bere, :P

As an Amara extremist hanky panky donkey you are the most and the worst kind of tribal activist pointing one of your sinful fingers at others while four other fingers are pointing back at you and laughing loud at your foolishness. :lol: :lol:

No one is more extremist than you with your non stop endless desperate barking dog cheap noises, dreaming day and night about your cheesy ar$$$ feudal baboon Unitarist hyena dictatorship, having one religion, one nation, one ethnic, one language, one culture and all the resources and powers to amara extremist feudal baboons who were the source of all these evils and chaos in which impoverished Mamma Ethiopia finds itself. All these in a multinational country with over 80 different nations and nationalities determined to stay themselves while being Ethiopians at the same time. That is what they are and that is also what they will remain to be, THEMSELVES AND ETHIOPIANS at the same time.

Mountain baboons like you and lowland Apes like your magic makers can keep twerking and self congratulating but the truth remains the truth. Whom did you want to challenge earlier because many of you extremist zealot piggy pigs were thrown in to jails for your extremist destabilizing activities up to the lucky time when the current transformational and egalitarian PM came on stage and freed you all undeserving extremist baboons together with the deserved other humans.

If you have nothing rational to say or to do just go and put a large mirror on the wall and then stare at your ugly character, after which time you may get outraged and jump with strength and high speed through the mirror in an attempt to grab yourself (image) and make an end to your lousy character in that comical way. So, LOOK IN THE GLASS! :P

Anyway thank you though for giving me and my horse the nice big laughs at your stupidity and low IQ dimwitted cheap statements.
:lol: :lol:

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ብሄር፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት !! የወያኔ አይዲኦሎጂ መሰረት ፈረሰ ! ብራቮ አቢይ ቀጥሎ ያን ቆሻሻ የመለስ ኮከብ ከሰንደቃችን መፋቅ ነው!ኤቦ ዬ

Post by Guest1 » 24 May 2021, 14:57

Abere
Words mean a lot. A word hurts more than an axe. If the figure head says Ethiopia is our only ethnicity and we are one people it is huge. It can't be taken lightly. The problem however are we ourselves, because we dump all the responsibility on a single person.
አበረ ጨዋታው ከሊስቱ ጋር ነበር የአንድ ህዝብነት ጉዳይ አልነበረም።
ቪዲዮውን ከተከታተልክ አንዳንድ ባለስልጣኖች *ህዝቦች* ብለው ነበር። ከመቅጽበት እሱን ህዝቦች አይደለንም ህዝብ ነን ማለቱ ግን ... ለምሳሌ የአማራው ክልል ሰውዬ የአማራ ህዝቦች ብሏልም በአንድ ዜና ሰምቻለሁ። ይህ በአንድ በኣል ላይ ህዝብና ህዝቦች መከሰቱ የብሽሽቅ ፕለቲካ አስመስሎታል።

አንድ አገር አንድ ህዝብ አራት ነጥብ። በአገር ደረጃ ሁሉም አሜሪካን ፍሬንችና ጀርመን ነው። የአውሮፓና የአሜሪካ ዋና ከተሞች እንደ ንዮርክ ለንደን ፓሪስ በርሊንም ጭምር ከየአገሩ ከቀኝ ግዛቶቻቸው በተለይ ብዙ ብሄሮች የሚገኙባቸው ሁሉም new yorker, parisian, berliner etc.... ሁሉም ከተሞች።

በአገራችን አገር የመመስረት ፍላጎት ነበር/አሁንም አለ። ስለዝህ ህዝቦች እንጂ ህዝብ አይደለንም ተጀመረ። ምርጫው ይህ ከነበረ እነትሃህት አገር መመስረትና ቀጥሎም ከኤርትራ ጋር መቀላቀል መሆን ነበረበት። ይህን አላደረጉም። ለራሳቸውም የማይበጅ ሌላውንም እንዳይበጀው የሚያደርግ ረጅም ጉዞ ውስጥ ገቡ። አብረው ኖረው አብረው ጤፍ እየበሉ ህዝብ ማለት አለመቻላቸው ክክክክክክ አስገራሚም ነው።

አሳዛኙ መጨረሻ ላይ ሁሉም ነገር በጃቸው እያለ!! እንደገና ጦርነት ውስጥ ገቡ!! ከማን ጋር? ከኢትዮጵያ? አይደለም። ከኤርትራ ጋር። የባድሜ ጦርነት እንደገና ተቀሰቀሰ። ስለሆነም በፍጹም በፍጹም መንግስት እዝህ ጦርነት ውስጥ መግባት አልነበረበትም! እርቅ እያሉ ጉዳዩ ተጠንቶ መላ እስከሚፈጠር ድረስ ማሰልቸት፤ መንገድ በመዝጋትም ጭምር ወዘተ... ይቻል ነበር። መፍትሄው የሌለው ነገር የለምና ትግራይን ሳይረግጡ መፍትሄው ይገኝ ነበር። ሌላም ሌላም...

አሁን የታየኝ ነገር ...ዋው!! የአሜሪካ የቪዛ እቀባ፤ ስለወቃይትና ራያ ጉዳይ ያነሳችውም ለትግራይ መገንጠል በር ለመክፈት ይመስላል። በተለይ ደግሞ አሜሪካን የኤርትራን ኢሳያስ ስለሚትጠላ እንደገና 3ኛ ባድሜ ለማስነሳትና ኢሳያስን ለመደምሰስ ሳይሆን አይቀርም። አያሳዝንም? አናሳዝንም ወይ!!!

Dama
Member+
Posts: 6224
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ብሄር፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት !! የወያኔ አይዲኦሎጂ መሰረት ፈረሰ ! ብራቮ አቢይ ቀጥሎ ያን ቆሻሻ የመለስ ኮከብ ከሰንደቃችን መፋቅ ነው!ኤቦ ዬ

Post by Dama » 10 Jul 2024, 12:22

Horus wrote:
23 May 2021, 15:25
ከዛሬ ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ማለት ጁንታ አሸባሪ መሆን !! አንድ ትልቅ ምስማር በወያኔ ትግሬ የዘር አይዲሎጆ ተመታ በቃ የነአሜሪካን፣ የነእንግሊዝ፣ የነቤልጂየም ኢትዮጵያን መከፋፈያ የብሄር ጥያቄ ያ ቆሻሻ ብሄሮች፣ ብሄረስቦች፣ ህዝቦች መፈክር ፈረሰ !! ይህ ትልቅ ትልቅ ድል ነው !!አቢይ ብልህ ቢሆን የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ነው፣ ያለው አንድ ሰንደቅ አላማ ነው ።አስቸኳይ እርምጃ ያሻዋል !!!

Good god, pagan Horus! How dare you're so pointedly racist toward the entire people of Tigrey. Wow!!
Are you limited in scope of thought? Are suffering from intellectual poverty? You're serving the interests of Gurage, Amara or the larger Ethiopia.
Stop your unhinged hatred against the people of Tigrey.
Shame on you! Ignorant!

sarcasm
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ብሄር፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት !! የወያኔ አይዲኦሎጂ መሰረት ፈረሰ ! ብራቮ አቢይ ቀጥሎ ያን ቆሻሻ የመለስ ኮከብ ከሰንደቃችን መፋቅ ነው!ኤቦ ዬ

Post by sarcasm » 18 Jul 2024, 08:23

Horus wrote:
23 May 2021, 15:25
ያ ቆሻሻ ብሄሮች፣ ብሄረስቦች፣ ህዝቦች መፈክር ፈረሰ !! ይህ ትልቅ ትልቅ ድል ነው !! !!!
"One of the lessons of the Tigray War is precipitous unilateral attempt to centralize power to radically overhaul this constitutional arrangement will backfire violently." Tom Gardner

Post Reply