Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ኮ/ል አብይ አህመድ በኢትዮጵያ ጨቋኝ ብሔር አልነበረም አለ፡፡ ኮ/ል አብይ ይህን ያለው የኦሮሞንና ጭቁን ሕዝቦችን ጭቆና ለማጣጣል አይደለም፡፡ ተመችቶናል፤ አሹ ወላይታ!

Post by AbebeB » 23 May 2021, 14:32

በኢትዮጵያ ጨቋኝ ብሔር ነበረ የሚለው የፓለቲካ ትግል የሚመነጨው አቅኚው ንጉስ ሚንሊክ ከፊል ኢትዮጵያን ሽጦ ባገኘው ገንዘብና በልመና ከአውሮፓውያን በሰበሰበው ጦር መሣሪያ የደቡብ ሕዝቦችን በወረራ ይዞ ከመሰረተው ኤምፓየር ጋር ተያይዞ ነው፡፡

እንዲሁም እምዬ ሚንሊክም እኔ አማራ ነኝ ስላለች ፀረ-አማራ የሚባል ጨቋኝ መሪና ስርዓት ትግል ተጀመረ፡፡ ሚንሊክ ጾታዋና የተገኘችበት ዘር/ብሔር ማንነት በወቅቱ በሚገባ ስላልተጠና ስህተት ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል፡፡ አሁን ላይ አማራ የሚባል ዘርና ብሔር ያለመኖሩ በመረጋገጡ ግን ኮ/ል አብይ ዛሬ ላይ በኢትዮጵያ ጨቋኝ ብሔር አልነበረም እንዲል ያስገደደው ይመስላል፡፡

ከኦሮሞና የጭቁን ሕዝቦች ፀረ-ቅኝ ግዛት ትግል አንፃር ግን ይኼ ለውጥ አያመጣም፡፡ ምክንያቱም ለምሳሌ የኦሮሞ ትግል የአማርኛ ተናጋሪው ቅኝ ገዥ ስርዓት ቋንቋዬንና ባህሌን ደምስሶ ሀገሬን ቀምቶኛል የሚል የፖለቲካ ትግል ስለሆነ ማለት ነው፡፡

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ኮ/ል አብይ አህመድ በኢትዮጵያ ጨቋኝ ብሔር አልነበረም አለ፡፡ ኮ/ል አብይ ይህን ያለው የኦሮሞንና ጭቁን ሕዝቦችን ጭቆና ለማጣጣል አይደለም፡፡ ተመችቶናል፤ አሹ ወላይታ!

Post by AbebeB » 23 May 2021, 22:30

AbebeB wrote:
23 May 2021, 14:32

Post Reply