ለትግራይ ሲሆን የ civilian ጉዳትን "የጦርነት ውጤት ነው" Collateral damage" ነው ሲል የከረመ ፤ ሃማስ እንደ መደበቂያ የተጠቀመባቸው ፍልስጤማውያን civilian ሞት ሲያስቆጣው ይገኛል።
Be consistent ወይም ሁለቱም collateral damage ናቸው ብሎ ማለፍ ነው ወይም
ሁለቱም ጋር የሚፈጸመውን የንጹሃን ግድያ መቃወም ነው
Please wait, video is loading...