
Oromo Times
23m ·
—————————
—————————
.
በኦሮምኛ ቋንቋ የታወቀን ቅጥያ መሠረት አድርጎ እልም ያለ ቅጥፈት መንዛት አሳፋሪ ነው። ጽንፈኛ የአማራ ብሄርተኛዋ መስከረም አበራ መላው ኦሮሞኛ ተናጋሪ በቀላሉ ሊረዳው እና ሊታዘባት የሚችልን ቅጥፈት በሚዲያ ቀርባ ስትነዛ ትንሽም እንኳ አላፈረችም። ኦሮሙማ በቃሉ ትርጉም ዙሪያ ኦርቶዶክስ በሚበዛበት የሸዋ ኦሮሞ ዘንድም፣ ሙስሊም በሚበዛበት የባሌ እና ምሥራቅ ኢትዮጵያ ኦሮሞ ዘንድም፣ ፕሮቴስታንት በሚበዛበት የወለጋ ኦሮሞ ዘንድም፣ በዋቄፈና እምነት ተከታዩ ኦሮሞ ዘንድም ትርጉሙ ተመሳሳይ ነው። እሱም "ኦሮሞነት" ማለት ነው። የቅጥያውን ኮመንነት በምሳሌ እንይ፦
.
———
———
———
———
———
———
———
———
———
.
የመስከረም ቅጥፈት የሷ ብቻ አይደለም። በሃይማኖት ስም የተደራጀው ጽንፈኛ የአማራ ብሄርተኛ ቡድን እና የማኅበሩ ሰዎች ሆን ብለው ኦርቶዶክሳዊውን ወደአመፅ ለማስገባት እና የሃይማኖት ግጭት ቀውስ ለመፍጠር እያካሄዱት ያለው ዘመቻ አካል ነው። ወደመፈንቅለ-መንግሥት የሚወስዱ መንገዶችን ሁሉ በተከታታይ እየሞከሩ ይገኛሉ። የያዙት ምግባር አገር የሚያፈርስ መሆኑን ለመረዳትም አልፈቀዱም።
