ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነጻነት ምሳሌና መሪ ናት !! አቢይ አህመድ ያን ጥቁር ሰው ምኒልክን አስታወሰኝ ETHIOPIA INVICTUS !!
ይህን መሰል መልሰ በታላቁ የአፋር ሕዝብ መሃል ለአሜሪካ መነገሩ እጅግ ድንቅ ነው ። አፋሮች በጥንታዊት ግብጽና ግሪክ እንከን የለሽ ኢትዮጵያዊያን ያሏቸው አፋሮችን ነበር !! ኤቦ ዬቦ አቢይ !! ይህን መሰል ጽናት ነው ኢትዮጵያን ሚመጥናት !!
Re: ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነጻነት ምሳሌና መሪ ናት !! አቢይ አህመድ ያን ጥቁር ሰው ምኒልክን አስታወሰኝ ETHIOPIA INVICTUS !!
Minilik sold present day Eritrea, Djibouti and the Abay river to colonial powers. He also helped the Mahdist invasion of Gondar. Minilik cannot be a row model for any Ethiopian leader.
Re: ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነጻነት ምሳሌና መሪ ናት !! አቢይ አህመድ ያን ጥቁር ሰው ምኒልክን አስታወሰኝ ETHIOPIA INVICTUS !!
ETHIOPIA INVICTUS !! ኢትዮጵያ አይበገሬ !! የነቴዎድሮስ የነምኒልክ የነባልቻ አገር፣ ማትነካ፣ ማትገፋ ማትደፈር !!!
Re: ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነጻነት ምሳሌና መሪ ናት !! አቢይ አህመድ ያን ጥቁር ሰው ምኒልክን አስታወሰኝ ETHIOPIA INVICTUS !!
ይህን አስደናቂ መረጃና ትንተና ተከታተሉ !! ጋዜጠኝነት ማለት ይህ ነው ።
Re: ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነጻነት ምሳሌና መሪ ናት !! አቢይ አህመድ ያን ጥቁር ሰው ምኒልክን አስታወሰኝ ETHIOPIA INVICTUS !!
THE SIGN OF AMERICAN DECLINE IN THE HORN IS ITS RELIANCE ON & SUPPORT OF TERRORIST TPLF TO CARRY OUT ITS OBJECTIVES .....