የወቅቱ የኢትዮጵያ አንገብጋቢ ስራ ግድብ መሙላት፣ ሽብርተኛን መደምሰ፣ ሱዳንና ግብጽን ማሳፈር ነው! ምርጫ ሲመቸን እናደርጋለን !! ያሜሪካንን ግፊት እርሱት !!!
Last edited by Horus on 15 May 2021, 14:51, edited 1 time in total.
Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ አንገብጋቢ ስራ ግድብ መሙላት፣ ሽብርተኛን መደምሰ፣ ሱዳንና ግብጽን ማሳፈር ነው! ምርጫ ሲመቸን እናደርጋለን !!
በቃ ይህ ነው መልሱ !! የኢትዮጵያ ጠላቶች እዚም እዛም ይንጫጫሉ !! ኢትዮጵያ ግን ጉዞ አላቆመችም !!