የትግራይ ሃይል ለእኛም ለኤርትራም መቋቋም የማንችለው ኃይል ሆኗል::በአሁኑ ሠዓት ለእኛ በሕይወት መትረፍ ወይም መሸሽ እንድ ድል ነው የምንቆጥረው::
ባሕላዊ ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ
የኢትዮ-ኤርትራ ጦር ቃል አቀባይ
ግንቦት ፩, ፳፻፲፫
Re: ሰበር ዜና : ብርሃኑ ጁላ ስለ ትግራዩ ጦርነት እውነት መናገር ጀመረ
እርግጠኛ ነኝ በአሁኑ ሠዓት የኤርትራ ወታደሮች አሜሪካ ውስጥ ያሉ ነው የመሠላቸው:: ለ ቢጫ ጀሪካን ያላቸው ፍቅር ደግሞ ልዩ ነው ::ይሄ እንግዲህ ለኤርትራውያኖች ትልቅ ንብረት መሆኑን የምታውቁት እንደ ጥሎሽ እቃ ሲያገቡ ለሙሽሪት ቤተሰብ የሚሰጡት ስጦታ ነው::ለማስታወስ ያህል ኤርትራውያኖች የታመሙ የአውስትራሊያ በጎችን 21 መድፍ ተኩሰው የተቀበሉ ፍጡራን ናቸው
Source: https://www.aljazeera.com/news/2003/10/ ... sing-sheep

በዕዳጋ ዓርቢ ከአንድ የገበሬ ቤት ጠላ ዘርፎ ሲሄድ የተማረከ እከካም የኤርትራ አራዊት አባል

Source: https://www.aljazeera.com/news/2003/10/ ... sing-sheep

በዕዳጋ ዓርቢ ከአንድ የገበሬ ቤት ጠላ ዘርፎ ሲሄድ የተማረከ እከካም የኤርትራ አራዊት አባል

-
Tog Wajale E.R.
- Senior Member
- Posts: 14791
- Joined: 31 Oct 2019, 15:07
Re: ሰበር ዜና : ብርሃኑ ጁላ ስለ ትግራዩ ጦርነት እውነት መናገር ጀመረ
የጠላትን ከበባ በመስበር ጁንታውን ያበሳጩ የ7ኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር የሰራዊት ኣባላት የመዓርግ እድገት እንደተሰጣቸ የክ/ጦሩ ዋና አዛዥ ብ/ጄነራል ግርማ ክበበው ገለጹ። አሁን ከከበባ መውጣት ትልቅ ድል ነው::በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያም የኤርትራም ወታደሮች የተሰጣቸው ትእዛዝ ራሳችሁን አድኑ ነው::ግን አንድ ያላወቁት ነገር ምንድን ነው ሸሹም አልሸሹም ወያኔ የገቡበት ድረስ ተከትሎ እንደሚያጠፋቸው ነው:: እኛም ይሄ እንደሚመጣ አውቀን ተናግረን ነበር ሰሚ አጣን እንጂ::