Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 05 May 2021, 14:44
ይህፎረም ሊታዘብ በሚችለው፣ ድንግሊቷ እሚዬ ሚንሊክ ትደርስለት እንደሆነ ይታይ፡፡ ስለዚህ እነሆ በዚህ ፎረም AbebeB ቀርቤያለሁ፡፡ የኦሮሞ ታሪክ የሚጀምረው ከዘመነ ኦሪት በአፍርካ ቀንድ አካባቢ ነው፤ የሀበሻ አመጣጥ ደግሞ ከየመን ሲሆን የአፍርቃ ቀንድ አካባቢ ታሪካቸው የሚጀምረው ከ400 AD አካባቢ ብቻ ነው ከሚለው ታሪክ መነሳት እፈልጋለሁ፡፡ እንደ እኔው ሀብታሙም መነሻ ሀሳቡን ይስጥና በሰለጠነ መንገድ የፎረሙን አባላት እናስነብብ፡፡
NB: አማራ የሚባል ዘር ስላሌለ ሀበሻ የሚለው ዘር አማራን አይጨምርም፡፡ እነ ሀብታሙ አያሌው ወደዚህ ፍልሚያ ከመምጣታቸው በፊት ፕሮፈሰሮቻቸውን እንዲያማክሩ ያየሁትን በከፊል እነሆ፡፡ ይመልከቱና ይቅረቡ፡፡
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 08 May 2021, 23:00
Just like dudes at Ethio 360 do, this son-in-law of Amhara guy does. He never says there is Amhara but denounces that others said essentially there is no Amhara. That is how they all so-called Amhara are at.
-
Dawi
- Member
- Posts: 4311
- Joined: 30 Aug 2016, 03:47
Post
by Dawi » 09 May 2021, 01:01
AbebeB wrote: ↑05 May 2021, 14:44
ይህፎረም ሊታዘብ በሚችለው፣ ድንግሊቷ እሚዬ ሚንሊክ ትደርስለት እንደሆነ ይታይ፡፡ ስለዚህ እነሆ በዚህ ፎረም AbebeB ቀርቤያለሁ፡፡ የኦሮሞ ታሪክ የሚጀምረው ከዘመነ ኦሪት በአፍርካ ቀንድ አካባቢ ነው፤ የሀበሻ አመጣጥ ደግሞ ከየመን ሲሆን የአፍርቃ ቀንድ አካባቢ ታሪካቸው የሚጀምረው ከ400 AD አካባቢ ብቻ ነው ከሚለው ታሪክ መነሳት እፈልጋለሁ፡፡ እንደ እኔው ሀብታሙም መነሻ ሀሳቡን ይስጥና በሰለጠነ መንገድ የፎረሙን አባላት እናስነብብ፡፡
NB: አማራ የሚባል ዘር ስላሌለ ሀበሻ የሚለው ዘር አማራን አይጨምርም፡፡ እነ ሀብታሙ አያሌው ወደዚህ ፍልሚያ ከመምጣታቸው በፊት ፕሮፈሰሮቻቸውን እንዲያማክሩ ያየሁትን በከፊል እነሆ፡፡ ይመልከቱና ይቅረቡ፡፡
Abe,
አቶ ታዲዎስ ያስረዱሃል፣ አዎ! ፖለቲካሊ ኮሬክት ላይሆን ይችላል።
ለአማራ "ታክሶኖሚ" አያሳስበውም፤ ያ ያንተና የጠባቦች ችግር ነው፤
አንተ የምትፎክረው በሞጋሳ፣ በጉዲፈቻ፣ የቀላቀልከውን፣ ወደ ሃያ ምናምን የተለያዩ ቋንቋ ተናጋሪዎች በገዳ ወረራ የደመሰስከውን "ኬኛ" በማለት ነው፣ አታፍርም፤ በሽተኛ!
እድሜ ለሚንሊክ ወረራውንና ዘር ድምሰሳውን ገቶ አገሩን አረጋግቶልናል።
-
OPFist
- Member+
- Posts: 7860
- Joined: 29 Sep 2013, 09:27
Post
by OPFist » 09 May 2021, 01:33
Dr. Birhanemesqel did it very smartly!
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 09 May 2021, 12:55
OPFist wrote: ↑09 May 2021, 01:33
Dr. Birhanemesqel did it very smartly!
OPFist,
The problem I have with you is this. You are neither confident nor determined; just opportunist. It is time for you to vividly identify yourself with neo Gobenas.
-
Jirta
- Member
- Posts: 1505
- Joined: 30 Sep 2018, 07:07
Post
by Jirta » 09 May 2021, 16:28
የጅንታው ደጋፊ አቤ አሁንም አለ:: ቀጣይ ደግሞ ኦነግ ሲመታ ማንን ሊደግፍ ነው?
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 13 May 2021, 14:47
Forum members,
ሀብታሙ አያሌው seems not to respond when he foresees someone who can really challenge him. I didn't know his declaration was part of his usual one way ዲስኩር. Consequently, I am about to end this thread.